Репост из: ✿𝗠𝗨𝗦𝗟𝗜𝗠 ነን﷽
#የእናትነት_ዋጋ
✅:ስራ መስራት የማይወድ አንድ ህፃን ልጅ በአንድ ምሽት ኩሽና ወዳለችው እናቱ መጣና አንድ ወረቀት ለእናቱ ሰጣት እጇን በማደራረቂያ ካደራረቀችው በኋላ አነበበችው :: ወረቀቱ ላይ የተፃፈው እንዲህ የሚል ነበር፡-
✓ መኝታ ከፍሌን ላፀዳሁበት 10 ብር
✓ ቆሻሻውን ላወጣሁበት 5ብር
✓ እታከልቶቹን ውሃ ላጠጣሁበት 5ብር
✓ ወደገበያ ቦታ አብሬሽ ለሄድኩበት 10 ብር
✓ ወደ ገበያ ስትሄጂ ትንሹን ወንድሜን የጠበኩበት 10 ብር
✓ ጥሩ ውጤት ላመጣሁበት 10 ብር
ጠቅላላ ከፍያ 50ብር ይመጣል የሚል ነበር፡፡ ይህ ህፃን ልጅ ይህን ሁላ ያቀረበው ስራ መስራት ስለማይወድ እና ስልቹ ስለሆነ ነው፡፡ በዚህ አጋጣሚ ስራው እንዲቀልለት በማሰብ ነበር፡፡ እናቱም ልጁን ለማስተማር መፃፊያ እስኪርብቶ በማንሳት ወረቀቱ ላይ ከጀርባው እንዲህ የሚል ፁሁፍ ፃፈች ፡፡
ልጄ ሆይ !
➢ ለ9ወር አንተን የተሸከምኩበት ከፍያው ስንት ነው?
➢ አንተን ስጠብቅ ያደርኩባቸው ሌሊቶች ከፍያው ስንት ነው ?
➢ ለአንተ ተጨንቄ ላፈሰስኩት እንባ ከፍያው ስንት ነው?
➢ ለመጫወቻ ፤ ለልብስ ፤ ለምግብ እና ለመሳሰሉት ያወጣሁልህ ከፍያው ስንት ነው?
➢ ያንተን ንፅህና የጠበኩበት ከፍያው ስንት ነው?
➢ ከዚህ ሁሉ በላይ ላንተ ያለኝ ፍቅር ዋጋው ስንት ነው? ብላ ወረቀቱ ላይ ፃፈችለት።
➡️ይህ ሀፃን ልጅ እናቱ የፃፈችውን አንብቦ ሲጨርስ አይኖቹ እንባ አቀረሩ ወደ እናቱ እየተመለከተ ለአንቺ ባሪያ ሆኜ ብሸጥ እንኳ, አንቺ ያደረግሺልኝን ውለታ መከፈል አልችልም ከዚያም እስከሪብቶውን አነሳውና ከእርሷ ፅሁፍ በታች በትልቁ እንዲህ የሚል ፅሁፍ ፃፈ “በሙሉ ተከፍሏል”።
📜:ዲኒያት
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤✅ᢀ @Muslimchannel2 💌