Репост из: ✿𝗠𝗨𝗦𝗟𝗜𝗠 ነን﷽
#ግብረሰዶም (LGBTQ+)❌
✅:አላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡-
«በዑመቴ ላይ በጣም የምፈራው የሉጥ ህዝቦችን ተግባር ነው።»[ቲርሚዚ]
✅:እንደሚታወቀው ሶዶምነት ወይም በሁለት ወንዶች መካከል የሚደረግ የግብረ - ሥጋ ግንኙነት ሶዶምና ገሞራ የተባሉ የነቢዩ ሉጥ(ዓለይሂ ሰላም) ሕዝቦች የጀመሩት #ወንጀል ነው፡፡
📍:አላህ (ሱብሃነሁ ወተዐላ) እንዲህ ይላል፦
🔹:وَلُوطًا إِذْ قَالَ لِقَوْمِهِ إِنَّكُمْ لَتَأْتُونَ الْفَاحِشَةَ مَا سَبَقَكُم بِهَا مِنْ أَحَدٍ مِّنَ الْعَالَمِينَ
🔸:ሉጥንም ለሕዝቦቹ ባለ ጊዜ (አስታውስ) «እናንተ ጠያፍን ስራ ትሠራላችሁን በእርሷ ከዓለማት አንድም አልቀደማችሁም፡፡
🔹:أَئِنَّكُمْ لَتَأْتُونَ الرِّجَالَ وَتَقْطَعُونَ السَّبِيلَ وَتَأْتُونَ فِي نَادِيكُمُ الْمُنكَرَ ۖ فَمَا كَانَ جَوَابَ قَوْمِهِ إِلَّا أَن قَالُوا ائْتِنَا بِعَذَابِ اللَّهِ إِن كُنتَ مِنَ الصَّادِقِينَ
🔸:«እናንተ በእርግጥ ወንዶችን ትመጣላችሁን መንገድንም ትቆርጣላችሁን በሸንጓችሁም የሚነወርን ነገር ትሠራላችሁን» (አላቸው)፡፡ የሕዝቦቹም መልስ «ከእውነተኞቹ እንደ ሆንክ የአላህን ቅጣት አምጣብን» ማለት እንጂ ሌላ አልነበረም፡፡[29:28-29]
👍:ከወንጀሉ አስቀያምነትና ክብደት የተነሳ አላህ(ሱብሃነሁ ወተዐላ) እነዚያን የነቢዩ ሉጥ(ዓለይሂ ሰላም) ሕዝቦች ያጠፋቸው በአራት ዓይነት ታላላቅ ቅጣቶች ነበር። ከዚህም በተጨማሪ የዚህ ዓይነት የከበደና የተደራረበ ቅጣት በሌላ ሕዝብ ላይ ደርሶ #አያውቅም። እነዚህ ቅጣቶችም፦
¹🔹:የነቢዩ ሉጥ(ዓለይሂ ሰላም) ሕዝቦች ዓይናቸው ታውሮ ነበር፣
²🔹:ተጠብሰው የተደረደሩ የድንጋይና የሸክላ ጠጠሮች ከወደ ሰማይ በነርሱ ላይ ዘንበው ነበር፣
³🔹:ነጓድጓዳማ ጩኸት በድንገት ደርሶባቸው ነበር፣
⁴🔹:ከተማቸው ከላይ ወደታች ተገልብጣ ነበር።
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤✅ᢀ @Muslimchannel2 💌