Репост из: ✿𝗠𝗨𝗦𝗟𝗜𝗠 ነን﷽
✅:ቤት የለው፣ሚስት የለው፣ልጅ የለው፣ሥልጣን የለው፣ገንዘብ የለው፣ቤተሠብ የለው......።ታዲያ ምን አለው!ካላችሁ በሶሪያ ደማስቆ ከተማ በኡመውዮች መስጊድ አጠገብ ትንሽ የአንገት ማስገቢያ ጎጆ ነበረችው። በሷ ውስጥ ተረጋግቶ የደስታ ኑሮ ይኖራል።አልፎ አልፎም መስጊድ ገብቶ ይተኛል።ወደዚህች ዓለም ለእንግድነት ብቻ የመጣ ትክክለኛ እንግዳ ነበር የሚመስለው። በቀን እንዴ ቢበላ አንድ ዳቦ ቢያገኝ ነው። ከልብስም ሁለት አለው፤አንዷን በሌላኛው ይቀይራል።
🗓:የሆነ ጊዜ የአገሬው ገዥ ሊያስረው እንደሚፈልግ ተነገረው። እሱም በቆራጥነት መንፈስ እንዲህ አለ፦
❝የትም ብሆን እኔ ወላሒ እንደተመቻት የሱፍ በግ ነኝ።ደስታዬን ማንም ሊነጥቀኝ አይችልም። ቢያስሩኝ እስር ቤት ለኔ ገዳሜ ነው ብቻዬን ተገልዬ አላህን እገዛበታለሁ፤ከሀገር ቢያስወጡኝ ለኔ ቱሪስትነት ነውተፈጥሮን አይቼ የአላህን ችሎታና ጥበብ በማድነቅ አስተነትናለሁ።ከዚህም አልፌ ሰዎች ወደ እስልምና እንዲገብ እጣራለሁ።ቢገድሉኝ ምን ይቀርብኛልን?!በአላህ መንገድ ሸሂድ መሆን የሁልጊዜ ምኞቴ ነውና❞
🔆:ይህ ሰው ማን መሰላችሁ?
𖥉 ሸይኽ አል ኢስላም ሙሐመድ ኢብን ሱለይማን አት-ተይሚይ (ኢብን ተይሚያህ) 𖤿
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤✅ᢀ @Muslimchannel2 💌