Abu Ameti–rehman (Ansuar) dan repost
አራተኛ ዙር የምዝገባ ፕሮግራም
بسم الله الرحمن الرحيم
ረመዷን ሊገባ ውስን ወራቶች ቀርተውታል።
ይህንን አስመልክቶ አድስ ምዝገባ ጀምረናል።
ውስን ቦታዎች ነፃ የቂርዓት ቦታዎች አሉን
📖📖👉 ሚፍታሁል ዒልም የቁርዓን ሂፍዝና የሸሪዓ እዉቀት ማዕከል በ ONLINE ለሶስት ዙር ተማሪዎችን መዝግቦ እያስተማረ መሆኑ ይታወቃል።
ለአራተኛ ዙር ምዝገባ ስለጀመረ ቁርዓን እና አጫጭር የአቂዳ ኪታቦችን ለመቅራት ፈልጋችሁ ግን ለመቅራት የተቸገራችሁ በሙሉ ያላችሁበት ሁናችሁ በትርፍ ጊዜያችሁ እጃችሁ ላይ ያለውን ሞባይል በመጠቀም መቅራት ስለምትችሉ መመዝገብ ትችላላችሁ።
የሚሰጡ ትምህርቶች
①· ቁርዓን አድስ ለሚጀምሩ ቃዒደቱ አል ኑራኒያ
②· ቁርኣን ነዞር
③· ቁርኣን ነዞር ከተጅዊድ ጋር
④ ·ቁርዓን ሂፍዝ
⑤· ሀፊዝ ከሆኑ ሙራጂዓ
⑥· የጧትና የማታ እንድሁም ሌሎች አዝካሮችን ትርጉማቸውን በማስተማር ማሳፈዝ
ከቁርዓንም በተጨማሪ
አጫጭር 📚📓👉👇
💊✍ የአቂዳ
ኪታቦችን ለጀማሪዎች በሚመችና በሚመጥን መልኩ ከእርማት ጋር
ትምህርቱ የሚሰጠው
🩺✍ በቴሌግራም
🩺✍በኢሞ
🩺✍በዋትስአፕ
🩺✍በzoom አፕ ሲሆን
በአላህ እገዛና ፈቃድ በጥራት ይማራሉ ፈጥነው ይመዝገቡ።
ማሳሰቢያ:– የኡሱሉ ሰላሳ ኪታብ የሚቀሩ መክፈል ለማይችሉ በነፃ 5 ቀድመው የሚመዘገቡ በቅድሚያ እንቀበላለን።
ቁርዓን የሚቀሩ ደግሞ 3 እንቀበላለን
የቴሌግራም ግሩፕ ✍👉👇
https://t.me/merkezumiftahualilm
ለመመዝገብ
👉👉@Sunnah0088