🌏Abu Hafsua [አቡ ሐፍሷ]


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


«رَبَّنَا تَقَبَّلْ مِنَّا إِنَّكَ أَنتَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ»
@AbuHafsaYimam

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


👑          ⭐️             ⚡️
ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
 • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °
  • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡
 • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○       
• ○  🌿🌹🌹🌿      
  • ○ °   🌿🌿            👈
     •        🌿   • ○ °        🌿🌿
 • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿
   • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿
    • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿
        • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿
      • ○ °         🌿  🌿🌿🌿
          • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○
         °• ○ °      🌿° :.   * • ○
                    🌿° . °☆  . * ● ¸
.    ★  🌿° :.   * • ○ °
        ° .     🌿. * ● ¸
                  🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆  . * ● ¸ .
★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸
.    ★  ° :.   * • ○

🅰️🅰️🅰️⭐️✅🔗🔡🔡🔡
ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት  ጥቆማ
@twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡


ወንድሜ ሆይ!ወደ ትዳር ከመግባትህ በፊት ማወቅ ያለብህ ነገሮች

1. ትዳር ጨዋታ አይደለም፣ ኃላፊነት መሆኑን እወቅ! ፡ ትዳር ጊዜያዊ ደስታ ሳይሆን የዕድሜ ልክ ቁርጠኝነት ነውና በቁም ነገር ተመልከት።

2. ትዳር ታላቅ ቃል ኪዳን ነው፣ ይህን አስታውስ! ፡ ትዳር የሁለት ልብ አንድ መሆን ነውና ይህን ቃል ኪዳን ለመጠበቅ ዝግጁ ሁን።

3. ወንድሜ ሆይ! መጨረሻው መጥፎ የሆነ ትዳር ውስጥ ከመግባት ተጠንቀቅ፣ ሕይወትህን ሊያበላሽ ይችላልና! ትዳር ከመጀመርህ በፊት ስለትዳር አጋርህ በቂ መረጃ ይኑርህ።

4. ከጋብቻ በፊት ጥሩ ሴት ለመሆን ጥረት አድርግ - እህቴ ሆይ ላንቺም ይሄ ምክር ነው! ትዳር ራስን መለወጥ ይጠይቃልና ለለውጥ ዝግጁ ሁን።

5. አንተም ብስለት ያለው ሰው ሁን! ትዳር ቀላል እንዳልሆነ እወቅ፣ መስዋዕትነትን ይጠይቃልና! ትዳር የሁለት ሰዎች ጥረት ውጤት ነውና ለትዳርህ ትጋ።

6. ከራስህ ግንባታ በላይ ምንም ነገር እንዳታስቀድም፣ ለትዳርህ ብቁ ሁን! ራስህን መውደድ ለትዳርህ ስኬት ወሳኝ ነው ራስህን ለትዳር ብቁ አድርግ ።

7. ለትዳር የምትፈልጋትን ሴት በጥንቃቄ ምረጥ! ፡ የትዳር አጋር ምርጫ የሕይወት ጉዳይ ነውና አትዘናጋ የምትመርጣት ሴት ድነኛ መሆን አለባት።

8. ስለ ትዳር ያለህን እቅድ በጥንቃቄ አቅድ! ላንተ የተፈጠረችውን ሴት ምረጥ ላንተ ተስማሚ የሆነችውን።

ይቀጥላል.....?

በወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሀሰይን

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አስቸኳይ የትብብርጥሪ።

በቀን 24/5/2017

ከጧቱ4ሰአት አካባቢ ህፃን ሙዘኪር አሚር እዲሜው 4ትአመቱሲሆን፣


ወላጆቹ ከሚሰሩበት ጊምባ ከተማ አስተዳደር ቱሉአውሊያ ከተማ ሻይቤት፣

ወዴጭሮ እሚዎስዴው ባጃጂ ተራነው ህፃን ሙዘኪር የጠፋብን።


ህፃን ሙዘኪር አሚርን ያያቹሁ የሰማችሁ ተባበሩን እያሉ በአላህስም ይማፀኗችሗል ወላጆቹ።


👉ስልክ ቁጥር
0914451353
ወይም
0914357700








#ሼር
እባካችሁን_ልጄን_አድኑልኝ😭😭😭" አባት

ይህች ውብ የዘጠኝ ወርዓ ህፃን ሷድ_ዩሱፍ ትባላለች! ከተወለደች ጀምሮ በተደጋጋሚ ስትታመም እናትና አባት ጤናጣቢያ ቢወስዷትም ቶንሲል ነው እየተባሉ  መርፌ እየታዘዘላት ደህና ትሆናለች በሚል ተስፋ ቢጠብቁም ልትድንላቸው አልቻለችም!!

አንጀት የምትበላው ትንሿ ሷድ  ከጊዜ ወደ ጊዜ የባሰ እያመማት ጡት አልጠባም ብላ ስታስቸግርና ላብና ለቅሶዋ ሲያስጨንቃቸው ለተሻለ ህክምና ሌላ ሆስፒታል ወስደዋት"እረ ልጃችን በጣም ታመመችብን ምን ሆናብን ይሆን?እዩልን"ብለው በፍርሀት ጠየቁ!

ጨቅላዋ  ሷድ በሚያሳዝን ሁኔታ ከፍተኛ የልብ ህመም እንዳለባት ለወራት በተለያየ ጊዜ የወሰደችው መድሀኒት ህመሟን እንዳባሰባት በአስቸኳይ ወደ ውጪ ሄዳ ካልታከመችም ለህይወቷ አስጊ እንደሆነ ተነገራቸው!!

ቤት ኪራይ መክፈል ሲከብዳቸው ወደ እናታቸው ቤት የተመለሱት ባልና ሚስት ይህ መርዶ አስደነገጣቸው!ከ3,000,000(3ሚሊዮንብር) በላይ ለሚያስፈልገው የህክምና ወጪ ምንም ማድረግ እንደማይችሉና ልጃቸውን እያዩአት ሊያጧት እንደሆነ ሲያስቡ በጣም ጨነቃቸው!እርዱን ብለው ሰውን መለመንና ሰው ፊት መቅረብ በጣም ከበዳቸው😭

ሀዘንና ስብራታቸውን የተመለከቱ ጓደኞቻቸው ግን
እባካችሁን ሰው አስቸግረን እንሞክርና ሷድን እናድናት ብለው እገዛችሁን ፈልገው መጥተዋል! #እንድረስላቸው🙏ምንም ማድረግ ካልቻልን #ዱአ እነድርግ ለብዙ ደጋጎች እንዲደርስ
#ሼር እናድርግላቸው🙏

#አካውንት
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000304310937 የሱፍ ሀምደላ

  "ለመልካም ስራ ረፍዶ አየውቅም💔🙏




➡️ኢህሳን jobs Advertising

⚙ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
            ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው  ✅

በቻናሉ ያለምንም ክፍያ የስራ ማስታወቂያ
የሚለቀቅበት ቻናል ሲሆን

እናንተም ወደቻናሉ በመቀላቀል የቻናሉ
አባል ሁኑ እናንተም ይህንንም ቻናል
ሼር በማድረግ የቻናሉን እድገት አስቀጥሉ

አላማችን ወንድምና እህቶቻችን ስራ አጥ
እንዳይሆኑ ሰበብ ማድረስ ነው
🔗ተቀላቀሉ ✅

https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs




📍አድስ   ሙሀደራ

🏷እሥልምና  ስለ  ስራ  ምን  ይላል

⏸በወንድም  አቡ  ሱፊያን  ሐፈዘሁሏ

📍አድስ   ሙሀደራ

🏷እሥልምና  ስለ  ስራ  ምን  ይላል

⏸በወንድም  አቡ  ሱፊያን  ሐፈዘሁሏህ




https://t.me/Albuyue


https://t.me/AbuSufiyan_Albenan




❝ አዲስ ወሳኝ ሙሓደራህ ❞
   ──────⊱◈◈◈⊰─────

❑ርእስ ፦« ስደት እና አላማው »

✓ስደት የተሄደበት አላማ
✓ከስደተኞች የሚታዩ ግድፋቶች
✓ከስደት መልስ የእህቶች ሁኔታ


« በረጀብ 28/1446 ھ በአል-አማና የ𝐎𝐧𝐥𝐢𝐧𝐞 የገበያ ግሩፕ ላይ የተደረገ »

🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/Albuyue
=
t.me/abuUseyminabdurehman


التوحيد حق الله على العبيد ተውሂድ የሁሉም ነብያቶች የመጀመሪያ ጥሪ ስለሆነ እኛም ቅድሚያ ለተውሂድ እንላለን dan repost
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

      አስቸኳች የእርዳታ ጥሪ
እህታችን ሀያት በላይ ትባላለች የትውልድ ሀገሯ ወለጋ  ሰዬ ነው ተወልዳ ያደገችው አሁን ላይ ያለችው በደብረ ብርሀን መጠለያ ነው

እህታችን ያለችበት ሁኔታ በጣም ከባድ ነው ባደረባት የልብ ህመም የልብ ጥበት ስላጋጠማት ሀኪሞች  በቅርብ የጠጎ ጥገና  ካልተደረግሽ ህይወትሽ ያሰጋሻል አሏት እህታችን ከአላህ በታች ስበቡን በማድረስ ህይወቴን ታደጉኝ እያለች በአላህ ስም ትማፀናለች

እህታችንን ለማገዝ የተዘጋጀ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግረም


    ተጋባዥ እንግዶቻችን

🎙ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ  حفظه الله
🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ حفظه الله
🎙ኡስታዝ አቡ ፈውዛን
حفظه الله

       🎙ወንድም አቡ ኡሰይሚን حفظه الله
         🎙ወንድም አቡ ሂበቲላህ حفظه الله
         🎙ወንድም አቡ ፋሩቅ حفظه الله



ፕሮግራም መሪ ወንድም አቡ አይመን እና ወንድ አቡ ማሂ

በቻልነው አቅም ከአላህ በታች ስበብ በመሆን የእህታችንን ህይወት እንታደጋት ሊኩን ሸር በማድረግ የቻልን በገዘብ ያልቻልን በዱዓ

ፕሮግራሙ ሀሙስ ከምሽቱ በኢትዩ 3:00 ይጠብቁን

ፕሮግራሙ የሚካሀድበት ሊንክ ➴➴➴➴
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy






የደዕዋ ድግስ በደሴ ከተማ ወሎ ባህል አምባ አዳራሽ


ታላቅ የምስራች ለደሴ እና አከባቢዋ ሙስሊም ማህበረሰብ  በሙሉ እነሆ የፊታችን እሁድ በቀን 25/05/2017 ዓ·ል  በአላህ ፍቃድ የወሎ መናገሻ እና እንብርት በሆነችው  ደሴ  ከተማ ወሎ ባህል አምባ አዳራሽ  ከአድስ አበባ ፣ ከአፋር፣ ከኸሚሴ፣ እና  ከሌሎችም ሀገራት በሚመጡ ብርቅዬ መሻይኾችና ኡስታዞች   ከጧቱ 3:00 ጀምሮ  እጅግ በደመቀ እና ባማረ መልኩ  የደዕዋ ድግስ ተዘጋጅቶ ሲጠብቃችሁ በታላቅ ደስታ ነው
 
የዕለቱ ተጋባዥ መሻይኾችና ኡስታዞች


① ሸይኽ አወል አህመድ አል ኸሚሴ
ርዕስ:– ረመዷንን እንዴት እንቀበለው

② ኡስታዝ አብዱረህማን ሰዒድ(አቡ ሒዛም)
ርዕስ:–ሱናን አጥብቆ መያዝና ቢድዓን መራቅ(መጠንቀቅ)

③ ኡስታዝ አቡል አባስ (ናስር)
ርዕስ:– የተውሂድ አሳሳቢነትና የሽርክ አደገኝነት እንድሁም በምን ላይ ነው  አንድ የምንሆነው

④ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር (ሙሀመድ አህመድ)
ርዕስ:–ኢልምን በመፈለግ ላይ መበርታት፣የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀማችን ምን መምሰል አለበት እና መልካም ስነ ምግባር

ማሳሰቢያ:–ለሴቶችም በቂ ቦታ አለ‼

N·B :– የቻናልና የግሩፕ ባለቤቶች በሙሉ ሼር በማድረግ ተደራሽ አድርጉት 

አዘጋጅ፦ የጀዕፈር ኢብኑ አቢ ጧሊብ የደዕዋና የቂርዓት ማዕከል


URGENT: - የደሴ ከተማና በዙሪያዋ ያላችሁ ሙስሊም ማህበረሰብ በሙሉ ፕሮግራሙ ዘንድ ትታደሙ ዘንድ ጥሪ አድርገንላችኋል።

ጆይን ይበሉ ቻናል

t.me/yedesse_selfyochi_yedewa_channel
ግሩፕ

https://t.me/yedesse_selfyochi_group


🌿አውቃቹሃል? ዛሬ ምሽት ጥሩ ውይይት ምክክር ይኖረናል እኮ
በተለይ እህቶች እንዳትቀሩ እናንተን የሚመለከቱ ብዙ ነጥቦች ይጠቀሳሉ።


🌿መልዕክቱን ሼር በማድረግ.  ላልደረሳቸው አድርሱ።

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ለወሎ መሻይኽ፣ ዱዓት እና ወጣቶች
~
ይህንን እያያችሁ እንዴት እንቅልፍ ይወስዳችኋል? ይሄ ወገን አያሳዝንም ወይ? ይሄው "ታቦታችን" እያሉ ነው። እነዚህ አካላት ከኢስላም ምን ቀራቸው? በጎጣቸው መስጂድ እያቃጠሉ፣ ሙስሊም እየ ~ ^ገደሉ ወሎ ላይ ሲደርስ "ዓለም ሲሰለጥን ወሎዬን ይመስላል" የሚሉት እንዲህ አይነቱን ደም እንባ የሚያስለቅስ የማንነት ቀውስ ለማስቀጠል ነው። እንዲህ ትኩረት ሰጥተው የሚዘግቡት ያለ ምክንያት እንዳይመስልህ። ወሎ የአፄ ዮሐንስ እና አፄ ምኒልክ አስገድዶ የማጥመቅ ዘመቻ ጥሎት ካለፈበት የማንነት ምስቅልቅል አልወጣም። እንዲወጣም አይፈለግም። ራሱም በምን ዓይነት ጫና እንዲህ አይነት ውጥንቅጥ ውስጥ እንድገባም አያውቅ።

ዱዓት እና ወጣቶች! ይህንን ወገን የማንቃት ትልቅ ኃላፊነት አለባችሁ። "ወሎ የመሻይኽ አገር"፣ "ወሎ አዝሃሩል ሐበሻ" የሚለው ራስን መደለል የትም አያደርስም። ለወገን የማይሆን ስም ቢከፍቱት ተልባ ነው፣ ጉራ ብቻ!
ከበፊቱ አንፃር ሲታይ ለውጥ እንዳለ ይገባኛል። ብዙ አካባቢ ይሄ ችግር ቀንሷል። ነገር ግን የተሻለ የሰው ኃይል ባለበት ደሴና ዙሪያዋ ላይ ይሄን ያህል አሳማሚ ነገር ማየት የመሻይኹን እና የዱዓቱን መተኛት ነው ፍንትው አድርጎ የሚያሳየው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.