✍🏼ኢማሙ ቢን ሳእዲ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፡-
👈 አላህ ረመዳንን እንዲያደርስልህ ስትለምነው
በረካ እንዲያደርግልህ መለመኑን አትርሳ።
👈 ጉዳዩ ረመዳንን መድረስ አለመድረሱ አይደለም።
👈 ጉዳዩ ግን ካደረሰህ ቡኋላ ምትሰራው ስራ ነው።
اللهم بلغنا رمضان ونحن في صحة وأمن وبارك لنا فيه
https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/5028