የኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቻናል


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Din


📌 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተወዳጁ
ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ:-
🔛 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶች
🔛 በፊት የተደረጉ እና አዳዲስ ሙሀደራዎች
🔛 ኹጥባዎች ጭምር የሚለቀቅበት ቻናል ነው።
🌐 https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Din
Statistika
Postlar filtri


ሸኽ አቡል የማን አዲስ አበባ ገብተዋል


🔘በዕለተ ቅዳሜ ከዙህር ሶላት በኃላ በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ ለሸይኽ አድናን ንግግር ትርጉም

🎙በኡስታዝ :-አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ ይጠብቀው።


🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ {ቂልጦ -ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት።

📆 በዕለተ ቅዳሜ, በቀን 24/05/2017 EC

🔗
https://t.me/merkezassunnah/12851

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4923


ታላቁ ሸኽ አድናን መርከዝ አል ሱና ላይ የነበረውን ኢጅቲማእ ጨርሰው ወደ ሸገር ጉዞ ጀምረዋል ከዙህር ቡኋላ አንዋር መስጂድ ላይ ሙሀደራ ይኖቸዋል

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed


አልሀምዱ ሊላህ በጣም ምወደው ኡስታዝ ኻሊድ አቂደቱል ዋሲጢያን በአማርኛ እየፃፈው እንደሆነ አባስሮኛል


👌መልዕክት ቻናል ላላቸው እና ድምፅ ለሚበትኑ ወንድሞች

👉አህባሾችን በተመለከተ

🎙በኡስታዝ
አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ

https://t.me/merkezassunnah?livestream=656d6d1d920f194502


🔹ሸይኽ አብዱልሀሚድ ስለ ኢጅቲማው ያስተላለፈው መልእክት🔸
📚 كلمات

للشيخ أبي محمد عبدالحميد بن يحيى  الزُّعكري حفظه الله.

🌎 مسجد الصحابة - بالغيضة - المهرة، اليمن حرسها الله.

🗓السبت 2 / شعبان / 1446 هــ

الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله أما بعد,

🎙 كلمة قيمة بعنوان:

*« مشاركة في اجتماع أهل السنة والجماعة في بلاد الحبشة »*


⌚️المدة الزمنية: 06:44


https://t.me/A_lzoukory
🔸🔹🔸🔹🔸
🔗https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4917


📮«ለአለህ ብሎ መቀማመጥ»

📌 በሚል ርዕስ እጅግ በጣም ገሳጭ እና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት ሙሀደራ።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት።

በዕለተ ቅዳሜ በቀን 24/05/2017 E.C ከፈጅር በኋላ

🔗
https://t.me/merkezassunnah/12777

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed


📮«ለእንግዶች የተደረገ የአቀባበል ንግግር »

📌 በሚል ርዕስ እጅግ በጣም ገሳጭ እና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት ነሲሃ።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት።

📆 በዕለተ ዓርብ በቀን 23/05/2017 E.C ከመግሪብ በኋላ

🔗
https://t.me/merkezassunnah/12755

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed


📮«በዕለት ዓርብ በቀን 23_05_2017 ለተደረገው ፕሮግራም የመክፈቻ ንግግር»

📌 በሚል ርዕስ እጅግ በጣም ገሳጭ እና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት ነሲሃ።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት።

📆 በዕለተ ዓርብ በቀን 23/05/2017 E.C ከአስር በኋላ

🔗
https://t.me/merkezassunnah/12751

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed


الله أكبر الله أكبر الله أكبر
بشرى سارة لأهل الحبشة فقد نزل شيخنا المبارك عدنان المصقري بلاد الحبشة لمشاركة الإجتماع

በደስታ ምክንያት እጄ መፃፍ አቃተው ለማንኛው ሼኻችን አድናን ለነገው ኢጅቲማእ ወደ ሀበሻ መጥተዋል አልሀምዱ ሊላህ


"በዚህ አለም ላይ እንደ ሰላትና ወንድሞችን እንደ መገናኘት ጣፋጭ ነገር የለም ።"

ሙሀመድ ቢን ዋሲእ


የፈላህ መርከዝ ጀመኣዎች ወንድሞቻቸውን ለመዘየር አላሁመ ባሪክ


የመርከዝ አል ፈላሕ የሰለፊያ ቻናል dan repost
بدأنا بإذن الله تعالى السير إلى مركز قلطوا كما تشاهدون في هذه السورة👆
نشطين فرحين للقاء الأحبة
في التاريخ ١٤٤٦/٨/١ هجري
نسأل الله أن يبلغنا ويبلغ الجميع بلأمان والسلامة🤲
ዛሬ ጁሙዓ ሸዕባን 1 /8/1446 ሂጅሪ አጠቃላይ የመርከዝ ፈላህ ተማሪዎችን ይዘን የዳዕዋ ጉዞ ወደ ቂልጦ ጎሞሮ ጀምረናል ።
   አላህ ሁላችንንም በሰላም አድርሶ በሰላም ይመልሰን 🤲

🌷መልካም ጉዞ
🌷
أتمنى لكم رحلة سهلة وجميلة🌷

https://t.me/selefya


አንዱ ቀጣፊ በዘመኑ ለነበረው መሪ ቁርኣን ውስጥ ማያስፈልግ ድግግሞሽ ስላለ ላሳጥረው እፈልጋለው አለው ንጉሱም እሺ ቅድሚያ ግን አንተን ላሳጥርህ ብሎ የሰውነት ክፍሉን እንዲቆራርጥሉት ትእዛዝ ሰጠበት

(ثمار يانعة وتعليقات نافعة لعبد الكريم الحميد)


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
{ ۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ }

💎 ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ 💎

🕌የጁምዓ ግብዣ

🤲 اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين إنك حميد مجيد...


🤲اللهم فرجا قريبًا عمن لا يسمع أنينهم
إلا أنت ....
غزة

📎https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4895


እንቅልፍም እንዳይዝህ ትጠጣለህ ቡና

ከፈለግክም አለ ትልቁ ጀበና


ግጥም ስለ መርከዝ




📩 መልእክት ለእህቶች ⤵️

🌹 የረመዷን ፆም ቀዳ እናውጣ ወይስ ሱና ፆም እንፁም?

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📎 https://t.me/mesjidalsunnah/17233


🗓#الخميس_30_7_1446_هـ

🗓الخميس 30 / رجب / 1446 هــ
ዛሬ ኸሚስ ረጀብ 30 ነው

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.