🚨 قال الحسن_البصري :
” الغِيبَةُ ثَلَاثَةُ أَوْجُهٍ، كُلُّهَا فِي كِتَابِ الله تَعَالَى: الغِيبَةُ وَالإِفْكُ وَالبُهْتَانُ.
❶ الغِيبَةُ: فَهُوَ أَنْ تَقُولَ فِي أَخِيكَ مَا هُوَ فِيهِ
❷ وَالإِفكُ: فَأَن تَقُولَ فِيهِ مَا بَلَغَكَ عَنْهُ.
❸ وَالبُهتَانُ: فَأَنْ تَقُولَ فِيهِ مَا لَيسَ فِيهِ.“
📚 تفسير_القرطبي (في آية الغيبة)
✎﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏
🚨 አል ሐሰንል-በስሪ እንዲህ ይላል :
“ሀሜት (ጊይባህ) ሦስት ዓይነቶች ያሉት ሲሆን; እነሱም :
ሀሜት ፣ ውሸትና ቅጥፈት (ስም ማጥፋት) ናቸው። ሁሉም ደግሞ በቁርዓን ላይ ተጠቅሰዋል።
❶ ሀሜት ማለት፡ ስለ ወንድምህ ያለበት መጥፎ ነገር መናገር ነው።
❷ ውሸት ማለት፡ ስለሱ የተገረህን (ሳታጣራ) መናገር ነው።
❸ ቅጥፈት/ስም ማጥፋት ማለት፡ የሌለበትን ነገር መናገር ነው።”
🔗 t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/6029