👉ዉድ ቤተሰቦች እስኪ ስራ አጥተዉ ለተጨነቁ የሱና እህቶች ስራ በማፈላለግ እንተባበር ስደት ላይ ሆኖ ስራ ማጣት እጅጉኑ ከባድ ነዉ የሚያቅ ያቀዋል። ቤት ኪራይኳ የሚከፍሉት አተዉ የተጨነቁ ነፍሶችን ስራ በመፈለግ ስበብ ሁነን እናስደስታቼዉ ። ባረከላሁ ፊኩም
ጅዳ ፣ መካ ፣መዲና ፣ ፈልጉ
ካለ በዚህ አሳዉቁኝ⇃⇃⇃
@Hayat_Bint_Seid_Aselefly
ጅዳ ፣ መካ ፣መዲና ፣ ፈልጉ
ካለ በዚህ አሳዉቁኝ⇃⇃⇃
@Hayat_Bint_Seid_Aselefly