ሰባተኛው ሌሊት መሆኑ ነው?!
~
ኢላሂ! ረመዷናችንን የዓፊያ ረመዳን አድርገው። ካንተ ከሚቆርጠን ነገር ሁሉ ዳግም ላንገናኝ ቁረጠን። ወንጀል ካንተ የሚጋርደን ሒጃብ ነው። በምህረትህ ሒጃባችንን ግለጠው።
ኢላሂ ረመዳን የተሸከመውን የችሮታ ክምር በእኛ ላይ አኑረው። የዘልዓለም አዝመራችንን የምናጭድበት፣ የእድሜ ልክ ትርፋችንን የምናካብትበት ፀደይ አድርግልን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan