Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር) dan repost
በአሁኑ ሰዓት መጠጥ ቤቶች ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ወደ ጫት ንግዱም ቢዞር መልካም ነው። ከመቃሚያ ቤቶች ባለፈ አጠቃላይ የጫት ንግዱም ላይ እገዳ ሊጣል ይገባል። የተወሰኑ ውሳኔዎችን እየወሰዱ ሌሎች መንገዶችን መዘንጋት ውሃ በወንፊት መቅዳት ነው።
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor