በድጋሜ ትነበብ :-
አድሚኖች ጠንቀቅ በሉላት አሳድጓት
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👌ግሩፕ ወይም የግል ቻናል ሳይሆን ባሐገር ስም የተዘጋጀ ቻናል ያላችሁ .... ትልቅ ደዕዋ ስታዘጋጁ የእሁድ ፕሮግራም እንጠራላችኋለን ። ጦሳ የሁላችንም ስለሆነች እንዳትዝረከረክ ሌላ ሊንክ አትላኩ ....❗️
👌 በአገር ወይም በጀማዓ ስም የተዘጋጁ ቻናሎች አልፎ አልፎ ቀጥታ ስርጭት ሲኖራቸው ሊንካቸውን በማያያዝ ቻናላቸውን እናስተዋውቅላቸዋለን ... ከዚያ ውጭ የግለሰብ ቻናል ሊንክ መልቀቅ አይፈቀድም ። ከሌላ ቻናል የምታገኙትን ጠቃሚ ፖስት ባለቤቱን አስፈቅዱና በራሷ በጦሳችን ሊንክ ብቻ ላኩት . ጦሳችን ልቅ ወይም ክፍት ከሆነች የማስተዋወቂያ መለጠፊያ ሰሌዳ ነው የምትሆነው ...❗️
https://t.me/AbuNamuse/7097