ABU - MAHIR ▫️ነጭ ነጩን ▫️


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


√√ ከምንም በፊት ቅድሚያ ለተውሂድ
---- በዚህ ቻናል በቻልኩት መጠን ሀቅን የበላይ ለማድረግ እና ባጢልን የበታች ለማድረግ የበኩሌን ለማድረስ እሞክራለው።
•••• ሀይማኖታችንን ምንወስደው
1 ከቁርአን
2 ከሀዲስ
3 በሰለፎች አረዳድ

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ!

እንዴት ናችሁ የሱና ወንድም እህቶቼ!

ሁሉ ኸይር አላህ ሁሉን መልካም ያደርግልን አላሁመ አሚን!


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ለሀይለኛ ባሎች ነው ይህ መልእክት!


















SadatKemal Abu Meryem dan repost
የአደባባይ ኢፍጣር
New/አዲስ
1) ያሲን ኑሩ ስለ አደባባዩ ኢፍጣር አላማ/ንያ ምን አለ?
2) የአደባባይ ኢፍጣሩን ከበድር ዘመቻ ጋር ማገናኘት ሸሪዐዊ መሰረት የለውም
3) ሴት ወጣት እህቶቻችንን ከመሸ አደባባይ ላይ መጥራት ኢስላም እንዴት ያየዋል?
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/5281


የአደባባይ ኢፍጣር
New/አዲስ
1) ያሲን ኑሩ ስለ አደባባዩ ኢፍጣር አላማ/ንያ ምን አለ?
2) የአደባባይ ኢፍጣሩን ከበድር ዘመቻ ጋር ማገናኘት ሸሪዐዊ መሰረት የለውም
3) ሴት ወጣት እህቶቻችንን ከመሸ አደባባይ ላይ መጥራት ኢስላም እንዴት ያየዋል
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem






ABU MUSLIM A-DUROOS dan repost
╭「•📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ •」

│❏ ሸርሑ ነዋቂዲል ኢስላም
├──────────────
│⊙ ሙሉ ደርስ በድምፅ
│⊙ የኪታቡ pdf
│⊙ ማስታወሻ መያዣ
│⊙ *ሁሉንም በአንድ የያዘ ምርጥ አፕ!├──────────────
│⊙  የኪታቡ አዘጋጅ:-
├ ሸይኽ ዶ/ር ሙሐመድ ኡመር ባዝሙል
│⊙  የደርሱ አቅራቢ:-
├ ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር አል-አሩሲ
├──────────────
├ የዳውንሎድ ሊንክ:
│*
https://t.me/AbumuslimAlarsi/10811

├  አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!

├ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ!
├ ይቀላቀላሉን
https://t.me/AbumuslimAlarsi
╰————————————————


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ

ለሱና ወንድም እህቶቼ በረመዳን ወር ተጠቅመውበት ከሚያልፉ ሰዎች አላህ ያድርገን አላሁመ አሚን!


ልጆችህን ለሰው የሚጠቅሙ ልጆች
ማድረግ ሊያቅትህ ይችላል!

ልጆችህን ለሰው የማይጠቅሙ ልጆች
ማድረግ ልትችል ትችላለህ!

አላህን ፈርተህ ግን ልጆችህን
ለሰው ልጅ ችግር እንዲሆኑ አድርገህ
አታሳድጋቸው!!!

ABU MAHIR




ጥያቄ
መልሱን ላወቀ ሰው  የ5000 ብር  ሽልማት!!!

🇸🇦 የአብዛኛው መስጂድ ኢማም ለማሰገድ መስጂድ በሚመጡበት ሰአት ጀለቢያ ለብሰው ነው የሚመጡት
🇸🇦 በአብዛኛው ሰው ሰላት ለመስገድ መስጂድ በምንመጣበት ሰአት ያለ ጀለቢያ ነው የምንመጣው(የምንሰግደው)/

ጥያቄ 👉  ኢማሞቹ መስጂድ ሲመጡ ለምን ጀለቢያ ለበሱ? እኛ ደግሞ ለምን አልለበስንም?

🇸🇦 በአብዛኛው የመስጂድ ኢማም ፂማቸውን አይላጩም
🇸🇦 አብዛኛው ሰው አላህ ያዘነለት ሲቀር ፂሙን ይላጫል

ጥያቄ 👉 ኢማሞቹ ለምን ፂማቸውን አይላጩም አብዛኛው ሙስሊሙ ማህበረሰብ(አላህ ያዘነለት ሲቀር) ፂሙን ለምን ይላጫል ?

5000 ብር ሽልማት


ለታላቁ የረማዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ!
በወሩ የምንጠቀም አላህ ያድርገን አላሁመ አሚን!

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

509

obunachilar
Kanal statistikasi