በደብረ ብርሃን ከተማ የዘረፋ ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
በከተማው ሚኒሊክ ክፍለ ከተማ ንግስት ኢሌኒ ቀበሌ ብሩህ ተስፋ ት/ቤት አካባቢ በቀን 26/12/2016 ዓ/ም ከምሽቱ በግምት 2:00 ሠዓት አካባቢ የሚንቀሳቀሱ ሰዎችን በማስቆም በጦር መሳሪያ ታግዘው እየዘረፉ በነበረበት የፀጥታ ሀይሉ በመድረስ ተጠርጣሪዎቹን ለመያዝ ሲሞከር ዘራፊዎቹ የተኩስ ል ልውውጥ ያደረጉ ሲሆን ከዘራፊዎቹ አንዱ የሆነው አብዱሠላም ኑር ኢሳ በተኩስ ልውውጡ ቆሰሎ ለማምለጥ ቢሞክርም ተይዟል። ሌላኛው ተጠርጣሪ ስንታየሁ ገረመው የተባለው የተያዘ ሲሆን ሌሎች ያመለጡ ግብረአበሮቻቸውን ለህግ ለማቅረብ የደብረብርሃን ፖሊስ እየሰራ ይገኛል።
በተያያዘ መረጃ በከተማው ዘርአይቆብ ክፍለከተማ በውሸት የቤት ማህበር አደራጃለሁ በሚል ሲያጭበረብር የነበረ ግለሰብን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የገለፀው የከተማው ፖሊስ ህገወጥነትን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ህብረተሰቡ የበኩሉን ተሳትፎ እንዲያጠናክር አሳስቧል።
መረጃው የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ ነው።
በጀግንነት መጠበቅ_በሰብዓዊነት ማገልገል!!
ለተጨማሪ መረጃዎች፦ Amhara police commission
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/AmharaPoliceComissionmibextid
ዩቲዩብ፦ https://www.youtube.com/@amharapolice7145
ቴክቶኮ፦https://www.tiktok.com/@amhara_police
ቴሌግራም ፦https://t.me/Amharapolicecommission
ዋትስ አፕ፦ https://whatsapp.com/channel/0029ValW1mq7z4kY4DERgf0r