አል ከሊመቱ ጠይባ dan repost
🔺ምንም ማብራሪያም አያሸውም!!
~~~
ኢማም ኢብኑ አል ዐረቢይ አል ማሊኪይ (ረሒመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ:-
قال الإمام ابن العربي المالكي رحمه الله
📌"……فالجاهل والمخطيء من هذه الأمة، ولو عمل من الكفر والشرك ما يكون صاحبه مشركاً أو كافراً، فإنّه يعذر بالجهل والخطأ حتى يتبيّن له الحجة التي يكفر تاركها بياناً واضحاً ما يلتبس على مثله،ٍ……… ولم يخالف في ذلك إلا أهل البدع" انتهى نقلا عن【محاسن التأويل للقاسمي (5/1307)】
"…ከዚች ኡማ ጃሂልና ሙኽጢእ(ተሳሳች) ከኩፍርና ከሽርክ ካፊርና ሙሽሪክ የሚሆንበትን ነገር ቢሰራምኳ
በመተው ምክኒያት ካፊር የሚሆንበት ማስረጃ በደንብ ግልፅ ሆኖ በሱ አምሳያ ላይ ውስብስብ በማይሆን መልኩ እስከሚብራራለት ድረስ
እርሱ በጅህልናውና በስህተቱ ዑዝር ይሰጠዋል…
እሄንንም አቋም የቢዳዓ ባልተቤት የሆነ ሰው ቢሆን እንጅ የተቃወመ የለም"
📚መሓሲኒ ተእዊል ሊልቃሲሚይ (5/192
👉ሙርጂ ነበሩ እንዴ??
https://t.me/Assunnah11