مجاهدة النفس من أقرب الطرق المعينة على تحصيل العلم
((ነፍስን መታገል ዒልምን ለማገኘት የሚረዳ መንገድ ))
➥ሸይኽ ዑሠይን ((አላህ ይዘንላቸው))
➧◌ጥያቄ :-
❑✺ ያሸይኽ እውቀትን ለመፈለግ የሚያግዝ በላጭ የሆነ መንገዲ ምንዲን ነው⁉️◌መልስ
❑✺እውቀትን ለመፈለግ ቀላሉ መንገዲ ነፍስን መታገል ነው ነፍስህን ታገላት‼️
❑✺ዒልምንም በመፈለግ ላይ ነፍስህን አስታግሳት ፤የአላህን ኪታብ ሃፍዝ፤ከዚያም ከነብዪ ﷺ የተረጋገጠ ሐዲስ እንደ ዑምደቱል አህካም ከዚያም ግደታ የሆኑትን የሁለት ታዋቂ የሆኑትን ሸይኽ እውነተኛ መንሃጂ እና ሰላም የሆነች እምነት(ዓቂዳ) በመፈለግ ነፍስህን ታገል‼️
❑✺ነገር ግን ገንዘባቸውን(ሃብታቸውን)ለመጨመር ሌት እና ቀን እንደሚሯሯጡ ወይንም የሚደክሙት ሁሉ ከገንዘብ በላጭ የሆነ እውቀትን ለመፈለግ ሌትና ቀን መዲከም፤መልፋት፤መሯሯጥ ያስፈልጋል ልክ የተከበረው ከጌታችን የተገባልን ቃልኪዳን እስከሚደርስ ዲረስ ‼️
قال الله تعالى ((يرفع الله الذين ءامنوا منكم والذين أوتوا العلم درجات))
https://t.me/WATESiMU/5242