አትሌቲኮ ማድሪድ በቅርቡ በማድሪድ ደርቢ ጨዋታ ደጋፊዎች ወደ ሜዳ ቁሳቁስ በመወርወራቸው ምክንያት ከስፔን እግርኳስ ፌዴሬሽን ቅጣት ተጥሎባቸዋል።
የማድሪድ ደርቢ ጨዋታ በዚሁ ምክንያት ለተወሰኑ ደቂቃዎች ተቋርጦ አሰልጣኝ ዲያጎ ሲሞኒ እና ተጨዋቾቹ ከደጋፊዎቹ ጋር ከተነጋገሩ በኋላ በድጋሜ መቀጠሉ ይታወሳል።
በዚህም ምክንያት የስፔን እግርኳስ ፌዴሬሽን አትሌቲኮ ማድሪድ 45,000 ዩሮ እንዲቀጣ እና ሶስት ጨዋታዎች ስታዲየሙ በከፊል ዝግ ሆኖ እንዲጫወት ወስኖበታል።
አትሌቲኮ ማድሪድ በበኩሉ ጥቂት ደጋፊዎች ባጠፉት በርካታ ንፁሃን ደጋፊዎች መጎዳት የለባቸውም በሚል ውሳኔውን ተቃውሞ ይግባኝ መጠየቁ ተገልጿል።
@BBC_SPORT_ETH1