BBC_SPORT በኢትዮጵያ™️


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha


BBC Sport በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
ለማስታወቂያ ስራ @yonaaa125

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


Profile picture dan repost
🎬 በጉጉት የሚታየው ዮአዳን ፊልም ተለቋል
✅Start✅ ሚለውን በመጫን ይመልከቱ

https://t.me/+jjbtMQZODe5hMDA0
https://t.me/+jjbtMQZODe5hMDA0


👑 Unique King 👑 dan repost
ስልክ ወይም ኮምፒተር መጥለፍ ፈልገው እንዴት እንደሚደረግ ግራ ገብትዎታል ?

እኛ ጋር መፍትሔ አለ አዲስ ባመጣነው የ2024 ዘዴ ያለ ምንም እውቀት የማንኛውንም ሰው ኤሌክትሮኒክስ በቀላል ዘዴ መጥለፍ ይችላሉ!

#ምን_መጥለፍ_ይፈልጋሉ ?👇👨‍💻
መርጠው 𝗝𝗢𝗜𝗡 በሉ 💯


https://t.me/addlist/M75yL-wZuPgwODFk




🅱️ вΔв𝕚 ⓀΔ𝕚 🅱️ ❷❼ dan repost
የአርሰናል ደጋፊ ከሆንክ ይህ ቻናል ላንተ ነው አሁኑኑ JOin በል። 👇👇

http://t.me/+VRxVwZfWQ2UzZDk0

http://t.me/+VRxVwZfWQ2UzZDk0


🥳BREAKING NEWS 🎉Congratulations 🎉
ETV Entertainment has announced that they will be broadcasting the English Premier League matches live. To know the program of the next game they are broadcasting and to get the frequency of the channel, click here 👇

➕ Add to us channel @PYSCHO_19


👑 Unique King 👑 dan repost
🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞
ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!

👉 https://t.me/+cM9cZpWNwfQ1NTM0
👉 https://t.me/+cM9cZpWNwfQ1NTM0


Sky Sports™🇪🇺 dan repost
💻 WAVE📲 new best

active wave

It's my best folder :: come join us

You haven't used the opportunity that Folder has given you especially those of you who have 10k+ channels. As of today Folder only accepts channels with more than 10k, so join us soon before the folder is full.

Channel owners who meet the criteria below come and join us and take advantage of the opportunity  

◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦

➡️ 10k+ subscribers

➡️ 20k+ subscribers

➡️ 30k+ subscribers  

➡️ 40k+ subscribers

➡️ 50k+ subscribers

➡️ 60k + subscribers
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦


⚠️ NO HI, NO BYEE, JUST SEND THE LINK AND ADMIN!

Note: It must be a channel with a cool view

Do not say hi to people who come to your inbox


@PYSCHO_19
. @PYSCHO_19
. @PYSCHO_19
. @PYSCHO_19


👑 Unique King 👑 dan repost
ነጻ ኢንተርኔት ተመልሷል 🤩

ከታች ያለውን ስታርት ብቻ በማለት ሲቲንግ ማስተካከል ነው። የበለጠ ያንቡ 👇👇

Start 👉https://t.me/addlist/M75yL-wZuPgwODFk
Start 👉 https://t.me/addlist/M75yL-wZuPgwODFk

Ѕρσиѕєяє∂ ву 👉 brigham


🥳ODUU GAMMACHIISA🥳
JALATOOTA KUBBA MIILA HUNDAF CHANNEL AFAAN ORO SEENESSAA ISPOORTII ORO OROMOTIN DHUFE JIRA
𝐂𝐡𝐚𝐚𝐧𝐚𝐚𝐥𝐢𝐢 𝐈𝐬𝐩𝐨𝐨𝐫𝐭𝐢𝐢 𝐚𝐣𝐚𝐚𝐲𝐢𝐛𝐚𝐚 𝐤𝐚𝐧𝐚 𝐪𝐚𝐛𝐝𝐮𝐮 𝐥𝐚𝐚𝐭𝐚? HIN QABDU TANAN QAANIDHA

𝙲𝚑𝚊𝚊𝚗𝚊𝚊𝚕𝚒𝚒 𝚈𝚎𝚛𝚘𝚘 𝚐𝚊𝚋𝚊𝚊𝚋𝚊𝚊 𝚔𝚎𝚎𝚜𝚜𝚊𝚝𝚝𝚒 𝚓𝚊𝚊𝚕𝚕𝚊𝚝𝚊𝚖𝚞𝚖𝚖𝚊𝚊 𝚐𝚞𝚍𝚍𝚊𝚊  𝚊𝚐𝚛𝚐𝚊𝚝𝚎

𝑶𝒅𝒆𝒆𝒇𝒇𝒂𝒏𝒏𝒐𝒐 𝑾𝒂𝒂'𝒆𝒆 𝒌𝒊𝒍𝒂𝒃𝒂 𝒌𝒂𝒎𝒊𝒊 𝒅𝒉𝒂𝒈𝒂'𝒖𝒖 𝒃𝒂𝒓𝒃𝒂𝒂𝒅𝒅𝒖?


🌀የ በፊት ተወዳጅነት ያገኙ ሁሉንም የቃና ድራማዎች እና Ds Tv ላይ የሚታዩ ድራማዎችን በ ትንሽ Size ለማግኘት 👍

🌀ከስር የፈለጋችሁትን ድራማ መርጣችሁ መከታተል ትችላላችሁ 👇

https://t.me/addlist/H6nb8540S29kNmZk


EXO DISK ቤት dan repost
ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ሊንክ ንካው/ንኪው 😍

@ETHIOPIAN_BESTS
@ETHIOPIAN_BESTS



Add your channels




የጋና ብሔራዊ ቡድን ከሱዳን አቻው ጋር በሜዳው ያደረገውን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል።

ከጨዋታው በኋላ አስተያየታቸውን የሰጡት የጋና ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኦቶ አዶ “ ሱዳን ዛሬ እድለኛ ነበረች “ ብለዋል።

አሰልጣኙ አክለውም በቀጣይ ሊቢያ ላይ በምናደርገው የመልስ ጨዋታ “ እድል አይኖራቸውም “ በማለት ተናግረዋል።

የጋና ብሔራዊ ቡድን በማጣሪያው ምንም ጨዋታ ያላሸነፈ ሲሆን ማግኘት ከሚጠበቅበት ዘጠኝ ነጥብ ሁለት ነጥብ ብቻ አሳክቶ ሶስተኛ ደረጃን ይዟል።

“ ለአፍሪካ ዋንጫው የማለፍ እድሉ አሁንም በእጃችን ነው ቀጣይ ጨዋታዎችን አሸንፈን እናልፋለን።“ ኦቶ አዶ


@BBC_SPORT_ETH1
@BBC_SPORT_ETH1


💠ቤቲንግ እየተበሉ ተቸግረዋል መፍትሄው እኛ ጋር ነው በቀን ከ50-150 odd የሚለቀቅበትን ገራሚ ቻናል ከስር ባለው ሊንክ ይቀላቀሉ👇👇👇👇


ብራዚላዊው የቀድሞ ታሪካዊ ተጨዋች ሮናልዲንሆ ጎቾ ሰሜን አሜሪካ የሚገኝ ክለብ ባለቤት መሆኑ ተገልጿል።

ሮናልዲንሆ ጎቾ የገዛው የአሜሪካው ክለብ ግሪንቪሌ ክለብ በአሜሪካ የሊግ እርከን በሶስተኛ ዲቪዚዮን እንደሚወዳደር ተነግሯል።

ክለቡ ከአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር ውድድር የራቀ ደረጃ ላይ ቢገኝም ሮናልዲንሆ ክለቡን አሜሪካ ውስጥ የሚገኝ ትልቅ ክለብ የማድረግ እቅድ እንዳለው ተገልጿል።


@BBC_SPORT_ETH1
@BBC_SPORT_ETH1


🗞 በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ?


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የማንችስተር ዩናይትዱ የመስመር ተጨዋች ናስር ማዝራዊ ከልብ ጋር የተያያዘ ህመም አጋጥሞት እንደነበር ተገልጿል።

ከሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ የሆነው ተጨዋቹ አነስተኛ የቀዶ ጥገና ህክምና እንደተደረገለት ተነግሯል።

ተጨዋቹ በቀጣይ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ አገግሞ ወደ ሜዳ ይመለሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።


@BBC_SPORT_ETH1
@BBC_SPORT_ETH1


🗞 በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ?


Are you single ? 😋


የቀድሞ ጣልያናዊ ተጨዋች ፓውሎ ዲ ካንዮ ማክ ቶሚናይን በ 25 ሚልዮን ዩሮ ለናፖሊ የሸጡ የማንችስተር ዩናይትድ ሀላፊዎች መታሰር አለባቸው በማለት ተናግሯል።

“ ማክ ቶሚናይን እንዴት አሳልፈህ ልትስጠው ትችላለህ “ ሲል የጠየቀው የቀድሞ ተጨዋቹ “ ለዚህ ተጠያቂ የሆኑ ሀላፊዎች መታሰር አለባቸው "  ሲል ተደምጧል።

ስኮት ማክ ቶሚናይ ለናፖሊ ባደረጋቸው የመጨረሻ ሶስት ጨዋታዎች ሁለት ግቦችን አስቆጥሮ አንድ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

@BBC_SPORT_ETH1
@BBC_SPORT_ETH1

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.