ቤስት ስፖርት በኢትዮጵያ ™🇪🇹🇪🇹🇪🇹


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
#የክለቦችን ታሪክ በማራኪ አቀራረብ ለእናንተ እናደርሳለን።
✅የዜና ቻናላችን👉 @ethiobestzena ይቀላቀሉን።
✅የድራማ ቻናላችን @yoadan_drama_et1 ተቀላቀሉ ።
✅Creator:- @Gebrel and @Wizbeki7

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


EXO DISK ቤት dan repost
🇬🇧 🇬🇧 🥇 🏆 🏆 🏆

ከእነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት??

የምትደግፉትን ክለብ ስም በመጫን ተቀላቀሉ⬇️


EXO DISK ቤት dan repost
📻 እግር ኳስን በሬዲዮ ተመልከቱ መሰለ መንግስቱ ከመንሱር አብዱልቀኒ እና ከሙሉ የብስራት ስፖርት አባላት ጋር በመሆን 📱በቴሌግራም መጥተዋል በፍጥነት ተቀላቅላቹ ለእግር ኳስ ያላችሁን ዕውቀት እና ፍቅር አሳድጉ !!

ተቀላቀሉ ⬇️

https://t.me/+q82lm7ss37wzNjk0


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🤩 በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ

09:00 |🤩 አዳማ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና 🤩
12:00 |🤩 ሺሬ እንዳስላሴ ከ ዋልወሎ አዲንግራት🤩

🇬🇧በእንግሊዝ ካራብኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ

05:00 |🇬🇧 ሊቨርፑል ከ ቶተንሃም🇬🇧

🇪🇸 በስፔን ኮፓ ዴል ሬይ ሩብ ፍፃሜ

03:30 |🇪🇸 ሪያል ሶሲዳድ ከ ኦሳሱና🇪🇸
05:30 |🇪🇸 ቫሌንሲያ ከ ባርሴሎና🇪🇸

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🤩 በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ፡

🤩ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-0 ሀዋሳ ከተማ🤩
🤩ኢትዮጵያ መድን 0-1 ፋሲል ከነማ🤩

🇬🇧 በእንግሊዝ ካራብኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ

🇬🇧ኒውካስትል 2-0 አርሰናል🇬🇧
       [ Agg 4-0 ]

🇪🇸 በስፔን ኮፓ ዴላሬ  ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ

🇪🇸ሌጋኔስ 2-3 ሪያል ማድሪድ🇪🇸

🇮🇹በጣሊያን ኮፓ ኢታሊያ ሩብ ፍፃሜ

🇮🇹ኤስ ሚላን 3-1 ሮማ🇮🇹

🇩🇪 በጀርመን DFB ፖካል ሩብ ፍፃሜ

🇩🇪ባየርን ሌቨርኩሰን 3-2 ኮልን

የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት

@BH_bestgoal

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


ሪያል ማድሪድ ሌጋኔስን 🇪🇸2-3🇪🇸 በማሸነፍ በስፔን ኮፓ ዴላሬ🇪🇸 ግማሽ ፍፃሜው አልፈዋል።

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


ኒውካስትል አርሰናልን 🇬🇧4 ለ 0🇬🇧 በሆነ ውጤት በማሸነፍ በ🇬🇧 ካራባው ካዋንጫ ለፍፃሜ አልፏል።

ምሽቱን በተደረገው ጨዋታም መርፊ እና ጎርደን ጎሎቹን ማስቆጠር ችለዋል🇬🇧 ኒውካስል ዩናይትድ በፍፃሜው የ🇬🇧ሊቨርፑል እና ቶትንሀም🇬🇧 ጨዋታ አሸናፊ በዌምብሌይ የሚገጥም ይሆናል

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


ዛሬ የእነዚህ 3 የእግርኳስ ተጨዋቾች ልደት ነው።

ክርስትያኖ ሮናልዶ-40
ኔይማር ጁኒየር - 33
ካርሎስ ቴቬስ - 41

HBD 🎂🎂🎂

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


•የአርሰናል ሌጀንድ ጆርጅ ግርሀም;

"ሰዎች ይጠሉናል ምክንያቱም ይሄ የታሪካችን አካል ነው እኛ አርሰናል ነን እናም እነሱ ይጠሉናል"።


SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


🚨የእንግሊዝ ኤፍኤ ማይልስ ሌዊስ ስኬሊን እሁድ ማንቸስተር ሲቲ ላይ ግብ አስቆጥሮ ያሳየው የደስታ አገላለጽ እስፖርታዊ ጨዋነት አይደለም በሚል ክስ ሊመሰርት ነው።

[Handofozil]

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


🇵🇹ዛሬ የክሪስቲያኖ ሮናሎዶ 40ኛ አመት የልደት ቀኑ ነው

🏆 5 የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫዎችን ጨምሮ 33 የክለብ ዋንጫዎች

🇵🇹1 ዩሮ 🏆እና 1 ኔሽስ ሊግ 🇪🇺

🏆 5 ባሎንዶር

👟 4 የወርቅ ጫማ

⚽️ በቻምፒየንስ ሊግ ታሪክ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ

🐐 በእግር ኳስ ታሪክ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ

መልካም ልደት 🎂

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


Promotion k dan repost
💔 ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ  ይወቁ 😍😍😍 የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል

💯 ትክክል የሆነ  ✅


የእግር ኳስ ጥበበኛው
የ 8 ጊዜ Ballon'dor አሸናፊ
የአለም ዋንጫ አሸናፊ....
በእግር ኳስ ሁሉንም ነገር ያሳካው

Lionel Messi 🐐

ከ21 አመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን ፊርማውን ለ Barsa አስቀመጠ

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


ሊዮኔል ሜሲ በ 2023 8ኛ ባሎንዶሩን ካሸነፈ ቡሀላ GOAT እንደሆነ ሲጠየቅ 🗣

" ሁልጊዜ እንደምለው፣ የምንጊዜውም ምርጥ እንደሆንኩ አላውቅም። ይህ ራሴን የምጠይቀው ወይም የሚያስጨንቀኝ ጉዳይ አይደለም። "

ከምርጦች ተርታ መቆጠሩ ራሱ ለኔ ስጦታ ነው

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


🚨 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ካርኒ ቹኩዌሜካ ወደ ዶርትሙንድ 🇩🇪

✍️ቹኩሜንካ እስከ የውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ ዶርትሙንድን🇩🇪 በውሰት ተቀላቅሏል።

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


🚨ማርኮ አሴንሲዮ ወደ አስቶንቪላ 🇬🇧 ✍️

🇬🇧አስቶንቪላ መርኮ አሴንስዮን ምንም አይነት የመግዛት አማራጭ በሌለው ውሰት ውል ከPSG🇫🇷 ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል ደሞዙን የሚሸፍኑ ይሆናል።

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


ማቲስ አሞጉ ወደ ቼልሲ

  HERE WE GO

[Fabrizio Romano]

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


🚨አንድሬ ቤሎቲ ወደ ቤኔፊካ 🇵🇹

🇵🇹ቤኔፊካ እስከ ውድድር አመት መጨረሻ በውሰት ውል አንድሬ ቤሎቲን አስፈርመዋል።

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


🚨ፓብሎ ቶሬ ወደ ፖርቶ 🇵🇹

🇵🇹ፖርቶ የኒኮ ጎንዛሌዝ ተተኪ በማድረግ ፓብሎ ቶሬን ከባርሴሎና🇪🇸 ለማስፈረም ድርድር መጀመራቸው ታውቋል።

@Perfect_sport_et  @Perfect_sport_et


✍️ማኑኤል ኑዌር በባየር ሙኒክ🇩🇪 እስከ 2026 የሚያቆየውን ውሉን አራዝሟል።

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


✍️ሴርጆ ራሞስ ወደ ራያዶስ ሞንትሬይ🔵⚫️ 🇲🇽

ስፔናዊው ተከላካይ ሴርጆ ራሞስ ወደ 🇲🇽 ሜክስኪው ክለብ ራያዶስ አምርቷል በሜክሲኮ ሊግም ከፍተኛ ተከፋይ የሚያደርገውን ውል ተፈራርሟል።

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.