ቤስት ስፖርት በኢትዮጵያ ™🇪🇹🇪🇹🇪🇹


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
#የክለቦችን ታሪክ በማራኪ አቀራረብ ለእናንተ እናደርሳለን።
✅የዜና ቻናላችን👉 @ethiobestzena ይቀላቀሉን።
✅የድራማ ቻናላችን @yoadan_drama_et1 ተቀላቀሉ ።
✅Creator:- @Gebrel and @Wizbeki7

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት

https://t.me/BH_bestgoal


🇬🇧24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

          ⏰ ተጠናቀቀ

🇬🇧ወልቭስ 2-0 አስቶን ቪላ🇬🇧
⚽️ቤልግሬድ
⚽️ኩንሀ

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት

https://t.me/BH_bestgoal


🇬🇧 24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች

                ⏰ ተጠናቀቁ

        በርንማውዝ 0-2 ሊቨርፑል

         ኤቨርተን 4-0 ሌስተር ሲቲ

        ኢፕስዊች 1-2 ሳውዝሃፕተን

        ኒውካስትል 1-2 ፉልሃም

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት

https://t.me/BH_bestgoal


🇬🇧24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

                  ⏰እረፍት'

🇬🇧በርንማውዝ 0-1 ሊቨርፑል 🇬🇧
⚽️ሳለህ

🏟ቪታሊቲ

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


🇬🇧24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

⏰03'

🇬🇧በርንማውዝ 0-0 ሊቨርፑል 🇬🇧


🏟ቪታሊቲ

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


🇬🇧ማን ያሸንፋል ?
So‘rovnoma
  •   በርንማውዝ 🇬🇧
  •   አቻ 🤩
  •   ሊቨርፑል 🇬🇧
5 ta ovoz


🇬🇧የጨዋታ አሰላለፍ

12:00 |🇬🇧 በርንማውዝ ከ ሊቨርፑል 🇬🇧


🇬🇧 24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

                  ⏰ተጠናቀቀ

  🇬🇧ኖቲንግሀም 7-0 ብራይተን 🇬🇧
⚽️ደንክ
⚽️ኋይት
⚽️(3X) ክሪስውድ
⚽️ኔኮ ዊልያምስ
⚽️ጆታ ሲልቫ

🏟ሲቲ ግራውንድ

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት

https://t.me/BH_bestgoal


🇬🇧 24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

                  ⏰እረፍት

  🇬🇧ኖቲንግሀም 3-0 ብራይተን 🇬🇧
⚽️ደንክ
⚽️ኋይት
⚽️ውድ


🏟ሲቲ ግራውንድ

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


🚨🟡🔴 አልቫሮ ሞራታ ወደ ጋላታሳራይ 🇹🇷

🇮🇹ኤሲ ሚላን እና 🇹🇷ጋላታሳራይ ከስምምነት ደርሰዋል ሞራታ በውሰት የሚሄድ ይሆናል +1 አመት ከማራዘሚያ እና የመግዛት አማራጭ ጋር።

በቅርቡ ዝውውሩ ይፋ ይደረጋል ሞራታም ወደ ቱርክ 🛫 የሚበር ይሆናል. 🇹🇷

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ፍራንሲስ ኮክለንን በነፃ ዝውውር 🇫🇷ናንቴስ ተቀላቅሏል. 🇫🇷💛💚

ኮክለን በ🇫🇷 ናንቴስ እስከ 2025 የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል።✍️

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘:🇩🇪 ባየር ሊቨርኩሰን ማሪዮ ሄርሞሶን ከ🇮🇹ሮማ በውሰት አስፈርመዋል ሄርሞሶ እስከ ውድድሩ አመት መጨረሻ ድረስ በባየር ሊቨርኩሰን ይቆያል።❤️🖤

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: 🇫🇷ኦሎምፒክ ሊዮን ፓውሎ ፎንሴካንን በዋና አሰልጣኝነት ሾመዋል አሰልጣኝ ፓውሎ ፎንሴካ በሊዮን እስከ 2027 የሚያቆያቸውን ኮንትራት ፈርመዋል።

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

09:30 | ኖቲንግሃም ከ ብራይተን
12:00 | በርንማውዝ ከ ሊቨርፑል
12:00 | ኤቨርተን ከ ሌስተር ሲቲ
12:00 | ኢፕስዊች ከ ሳውዝሃፕተን
12:00 | ኒውካስትል ከ ፉልሃም
02:30 | ወልቭስ ከ አስቶን ቪላ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

10:00 | ጌታፈ ከ ሴቪያ
12:15 | ቪያሪያል ከ ቫላዶሊድ
02:30 | አታላንታ ከ ማሎርካ
05:00 | ኢስፓኞል ከ ሪያል ማድሪድ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

11:00 | ሞንዛ ከ ቬሮና
11:00 | ዩድንዜ ከ ቬንዚያ
02:00 | አታላንታ ከ ቶሪኖ
04:45 | ቦሎኛ ከ ኮሞ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ባየር ሙኒክ ከ ሆልስታይን ኪል
11:30 | ቦኩም ከ ፍራይበርግ
11:30 | ሀይደናየም ከ ዶርትሙንድ
11:30 | ሴንት ፓውሊ ከ ኦግስበርግ
11:30 | ስቱትጋርት ከ ሞንቼግላድባህ
02:30 | ዩኒየን በርሊን ከ RB ሌፕዚሽ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 | ብረስት ከ ፒኤስጂ
03:00 | ሞናኮ ከ አክዙሬ
05:05 | ሊል ከ ሴንት ኢቴን

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


አርሰናል ፣ ማንቸስተር ዩናይትድ ፣ ቼልሲ እና አስቶን ቪላ ለቴል ዝውውር ከባየርን ጋር ግንኙነት እያደረጉ ነው።

 Fabrizio Romano

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


የዩሮፓ ሊግ ወደ 16ቱ  ለመግባት የሚደረጉ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ድልድል!

🇭🇺 ፍሬንክቫሮስ ከ ቪክቶሪያ ፕሌዘን 🇨🇿
🇵🇹 ፖርቶ ከ ሮማ 🇮🇹
🇳🇱 አልካማር ከ ጋላታሳራይ 🇹🇷
🇩🇰 ሚጂላንድ ከ ሪያል ሶሴዳድ 🇪🇸
🇧🇪 ዩኒዮን SG ከ አያክስ 🇳🇱
🇬🇷 ፓኦክ ከ FCSB 🇷🇴
🇳🇱 ትዌንቴ ከ ቦዶ 🇳🇴
🇹🇷 ፌነርባቼ ከ አንደርሌክት 🇧🇪


SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ወደ 16ቱ  ለመግባት የሚደረጉ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ድልድል!

🇩🇪 ዶርቱመንድ ከ ስፖርቲንግ 🇵🇹
🇮🇹 አታላንታ ከ ክለብ ብሩጅ 🇧🇪
🇩🇪 ባየር ሙኒክ ከ ሴልቲክ 🏴󠁧󠁢󠁳󠁣󠁴󠁿
🇪🇸 ሪያል ማድሪድ ከ ማንቸስተር ሲቲ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
🇳🇱 ፒኤስቪ ከ ጁቬንቱስ 🇮🇹
🇮🇹 ኤስ ሚላን ከ ፌይኖርድ 🇳🇱
🇵🇹 ቤንፊካ ከ ሞናኮ 🇫🇷
🇫🇷 ፒኤስጂ ከ ብረስት 🇫🇷



SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.