ውድ የ4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ Epl ተከታዮች ሰሞኑን አ.አ በተፈጠረው የመብራት መቆራረጥ ምክንያት አንዳንድ ጨዋታዎች ያላስተላለፍን ሲሆን ከታላቅ ይቅርታ ጋር ለተፈጠረው ነገር ከዚህ በኋላ ትኩስ ትኩስ መረጃዎች እና የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያላቸውን ጨዋታዎች ከዚህ በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት የምናደርስ ይሆናል።
#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔
@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟
#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔
@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟