ቡሌ ሆራ ዩንቨርሲቲ ጥር 30/2017 ዓ.ም
የገዳ እና ባህል ጥናት እንስቲትዩት ከአካዳሚክስ ስታፍ ከተወጣጡ ተመራማሪ መምህራን እና ከኮሚኖኬሽን ባለሞያዎች ጋር በመሆን በጉጂ ዞን በሚገኙ አረዳሌ ጅላዎች ምልከታ እና ውይይት አደረጉ።
**********************************
የገዳ ስረዓት ከሚከናወኑበት ቦታዎች አንዱ አረዳሌ ጅላዎች ናቸዉ:: ኢንስቲትዩቱ እንደ ዓላማ አድርጎ ከሚንቀሳቀስባቸዉ አንዱ አረዳሌ ጅላዎች ላይ ምልከታ በማድረግና ያሉበትን ደረጃ በመለየት ለማህበረሰቡ ግንዛቤ ማስጨበጥ እና እንዲከባከቡ ማድረግ ነዉ::
ምልከታዉም በዩኒቨርሲቲዉ ዉስጥ በመሰጠት ላይ በሚገኙ ትምህርቶች ; Introduction to Gadaa; Gadaa and Oromo History Studies; Gadaa and Peace Studies እና Gadaa and Governance ተጨባጭ ለማድረግ የሚረዳ መሆኑን የኢንስቲትዩቱ ዲን መ/ር ሶራሌ ጅሎ ገልፀዋል::
በተጨማሪም የገዳ ትምህርት እንዴት ማጠናከር እና ስረዓቱን ማሳወቅ የሚቻልበትን ሁኔታ ለመለየት ከተለያዩ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አንጋፋ ምሁራን ከሆኑት ፕ/ር ታደሰ በሪሶ እና ዶ/ር ታደሰ ጃለታ ጋር ውይይት አድርጓል።
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች