እግዚአብሔር አንተን መውደዱን ለማረጋገጥ ሩቅ መሄድ አይጠበቅብህም አይተህ ካልጨበጥኸው ደርሰህ ካላገኘኸው የእግዚአብሔር ፍቅር ካስብከው ይልቅ ግልጥ ነው ይህም የእየሱስ ማደሪያ መሆንህ ነው
ጥያቄ የሌለው መልስ ነው እየሱስ❤❤❤ ይወድሃል
አሜን!!
“እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና እኛ እንወደዋለን።”
— 1ኛ ዮሐንስ 4፥19
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
➥ @CHRIST_TUBE
➥@CHRISTFAMILY
ጥያቄ የሌለው መልስ ነው እየሱስ❤❤❤ ይወድሃል
አሜን!!
“እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና እኛ እንወደዋለን።”
— 1ኛ ዮሐንስ 4፥19
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
➥ @CHRIST_TUBE
➥@CHRISTFAMILY