🎁🎁 የእግዚአብሔር ስጦታዎች (GIFTS OF GOD)🎁🎁


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


​በዚህ ቻናል ላይ
📽 የተለያዪ ክርስትያናዊ ትምህርቶች እና ስብከቶች ፣
🎵 ማንኛውም መዝሙሮች (በተለይ በድሮ ጊዜ የተዘመሩ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎች) ፣
📖 የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች
ይቀርባሉ!
🥇SPONSER: @bmkcrafts
✉️ለጥያቄ እና አስተያየት- @Christiandoc_feedbackbot

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


❇️ ዘማሪ ሰለሞን ይርጋ
     " እንደ ባለ ሃምሳ ቀን"
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


📖📖📖የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ #23📖📖

ዘኍልቍ 6፥22-26
22፤ እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፡—

23፤ ለአሮንና ለልጆቹ ንገራቸው፡— የእስራኤልን ልጆች ስትባርኩአቸው እንዲህ በሉአቸው፡—

24፤ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤

25፤ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤

26፤ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።

@christiandoc


❇️ ዘማሪ ተመስገን ማርቆስ
     " ከቁጥር በዛ"
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


. ተወለደልን
°°°°°°°°°°
ፓ/ር ተስፋዬ ጋቢሶ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ለህዝቡ ሁሉ የሚሆን
የምሥራች ተነገረ
ታላቅ ደስታ ነው ልደቱ
ይዘምር እስኪ ፍጥረቱ

አዝ፦ መጣልን በራልን (በራልን)
ጌታ ሊጐበኘን (ሊጐበኘን)
ቤዛ ሊሆንልን
ከኃጢያት እኛኑ ሊያድን
ቃል ሥጋ ሆነና ከድንግል ተወለደልን

ህጻን ተወለደ ለእኛ
በቤተልሔም በረት ተኛ
ለኃጥያተኞች መዳኛ
ሊሆን የበጐች እረኛ

አዝ፦ መጣልን በራልን (በራልን)
ጌታ ሊጐበኘን (ሊጐበኘን)
ቤዛ ሊሆንልን
ከኃጢያት እኛኑ ሊያድን
ቃል ሥጋ ሆነና ከድንግል ተወለደልን

ሥሙ የተመሰገነ
ክርስቶስ ጌታ የሆነ
ተገልጧልና ልዑሉ
ስገዱለት ዕልል በሉ

አዝ፦ መጣልን በራልን (በራልን)
ጌታ ሊጐበኘን (ሊጐበኘን)
ቤዛ ሊሆንልን
ከኃጢያት እኛኑ ሊያድን
ቃል ሥጋ ሆነና ከድንግል ተወለደልን

ተሽቀዳደሙ ኑ እዩት
የሚመስልህ የለም በሉት
አድንቁት እጅግ አክብሩት
ይገባዋል አመስግኑት

አዝ፦ መጣልን በራልን (በራልን)
ጌታ ሊጐበኘን (ሊጐበኘን)
ቤዛ ሊሆንልን
ከኃጢያት እኛኑ ሊያድን
ቃል ሥጋ ሆነና ከድንግል ተወለደልን

በላይ ለእግዚአብሔር ክብር
ለእኛም ሰላም በምድር
ይሁን ብለን እንዘምር
እረፍት አለ መስቀሉ ስር

አዝ፦ መጣልን በራልን (በራልን)
ጌታ ሊጐበኘን (ሊጐበኘን)
ቤዛ ሊሆንልን
ከኃጢያት እኛኑ ሊያድን
ቃል ሥጋ ሆነና ከድንግል ተወለደልን

Credit: @protestant_songs


❇️ ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ
" እረኛዬ "
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
@ChristianDoc
@ChristianDoc
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


❇️ ዘማሪ ተከስተ ጌትነት
     " በማደሪያው ላይ "

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


❇️ - - - - - የዝማሬ ርዕስ - - - - -
                
           "የልቤ ደስታ"
          
ሐዋሪያው ዩሐንስ ግርማ
             
ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


❇️ - - - - - የዝማሬ ርዕስ - - - - -
                
      "ክብርህን አይ ዘንድ"
          
ናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን
             
  ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


❇️ - - - - - የዝማሬ ርዕስ - - - - -
                
      " እኔ እርሱን የማውቀው"
          
በ - | ዘማሪት ምህረት ኢተፋ
             
  ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


-------"የጭንቅ ቀን ሳይመጣ"--------
በ - ተከስተ ጌትነት እና ሶፊያ ሽባባው

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
@ChristianDoc
@ChristianDoc
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺


❇️ - - - - - የዝማሬ ርዕስ - - - - -
                
" ክቡር ሆይ"
          
በ - | ዘማሪ መስፍን ጉቱ እና
ቴዎድሮስ ታደሰ
             
  ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


❇️ - - - - - የዝማሬ ርዕስ - - - - -
                
"ኢየሱስ የሳሮን ፅጌረዳ"
በ | አ.አ ሙሉ ወንጌል መዘምራን
          
  ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


❇️ - - - - - የዝማሬ ርዕስ - - - - -
                
" የፅድቅ ፀሐይ ወጣለን"
          
        በ - | ዘማሪ ገዛኸኝ ሙሴ
             
  ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


❇️ ዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደ
       " ሮጦ ሮጦ "

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


📖📖📖የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ #22📖📖

ምሳሌ 14፥16-18

16፤ ጠቢብ ሰው ይፈራል ከክፉም ይሸሻል፤ ሰነፍ ግን ራሱን ታምኖ ይኰራል።
17፤ ቍጡ ሰው በስንፍና ይሠራል፤ አስተዋይ ግን ይታገሣል።
18፤ አላዋቂዎች ሰዎች ስንፍናን ይወርሳሉ፤ ብልሆች ግን እውቀትን እንደ ዘውድ ይጭናሉ።

@ChristianDoc


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
❇️  " የጌታ መገለጥ ተቃርቧል "
          
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


❇️  " እሱን ተማምኜ እሳት ውስጥ እገባለሁ "

| ከ1972 ዓ.ም የናዝሬት ኮንፈረንስ ጉባኤ የተቀዳ መዝሙር።

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


❇️ ዘማሪ ዲ/ን ለአከ ወ/ኪዳን
     " አንተ ግን አንተ ነህ"

// ቃለ ዐዋዲ ቲቪ Kale Awadi Tv //
ETHIOSAT(57.0⁰)
Kale Awadi Tv -11605/H/45000

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


❇️ ዘማሪት ንዋይ ማሞ
እና
ዘማሪ ይጥባረክ ታምሩ

       " ካንተ የተቀበልኩት"

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.