🎁🎁 የእግዚአብሔር ስጦታዎች (GIFTS OF GOD)🎁🎁


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


​በዚህ ቻናል ላይ
🎞📽 🔊| የተለያዪ ክርስትያናዊ ትምህርቶች እና ስብከቶች
🎵🎶🎷 | ማንኛውም መዝሙሮች (በተለይ በድሮ ጊዜ የተዘመሩ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎች)
📖📖 | የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች
ይቀርባሉ!
✉️ለጥያቄ እና አስተያየት- @Christiandoc_feedbackbot

🚩🚩Our second channel👇👇
♦️♦️ @merejalehulu

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አለም ተስፋ ቁረጭ ብሎ
አለምን ተስፋ ያስቆረጠ
የኢየሱስ ወታደር
ወደ አባቱ እቅፍ ሮጠ
ሙሉቀን ሆነና ቀኑ ሞልቶለት
ተሻገረ ህመም ስቃይ ወደሌለበት


Credit: Pentatonic Music Tube FB Page

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
✅ ሙሉቀን መለሰ
እ.ኤ.አ November 1994

@ChristianDoc


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
#እግዚአብሔር_ሲረዳ የመጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ ምስክርነት!!

@ChristianDoc


❇️ ዘማሪት ቃልኪዳን ጥላሁን(ሊሊ)   
  " የቅርብ ዘመዴ"

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


❇️ " የእንደገና አምላክ "
    
- ዘማሪ አባይነህ ሻላሞ
       
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


❇️ " የግልህ ነው "
    
በ - ሶዶ ከተማ አቀፍ መዘምራን
2016/2024 G.C
       
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


❇️ ዘማሪ ገ/ዮሐንስ ገ/ፃድቅ
     " የማይሸረሸር አለቴ "

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


❇️ ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ
     " እመኑ በእርሱ "

// ቃለ ዐዋዲ ቲቪ Kale Awadi Tv //
ETHIOSAT(57.0⁰)
Kale Awadi Tv -11605/H/45000

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


❇️ ናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን
        " የልቤ አምላክ "

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲


❇️ የሕይወት ቃል አለህና
    
  በ - ዘማሪት ፀሎት ስዩም ገብረየስ
       
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


📖📖📖የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ #21📖📖

ምሳሌ 29 ፥ 8 - 14

8፤ ፌዘኞች ከተማቸውን ያቃጥላሉ፤ ጠቢባን ግን ቍጣን ይመልሳሉ።
10፤ ደምን ለማፍሰስ የሚሹ ሰዎች ፍጹሙን ሰው ይጠላሉ፥ ደግሞም የቅኑን ሰው ነፍስ ይሻሉ።
11፤ ሰነፍ ሰው ቍጣውን ሁሉ ያወጣል፤ ጠቢብ ግን በውስጡ ያስቀረዋል።
14፤ ለድሀ በእውነት የሚፈርድ ንጉሥ፥ ዙፋኑ ለዘላለም ይጸናል።

@ChristianDoc


📖📖📖የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ #20📖📖

ምሳሌ 12 ፥ 23 - 24

23፤ ብልህ ሰው እውቀትን ይሸሽጋል፤ የሰነፎች ልብ ግን ስንፍናን ያወራል።
24፤ የትጉ እጅ ትገዛለች፤ የታካች እጅ ግን ትገብራለች።

@ChristianDoc


❇️ አንዴ ይዞኛል
    
  በ - ዘማሪ በረከት ተስፋዬ
       
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


❇️ ማኅበረ ትንሣኤ መዘምራን
     "  እልል በሉ "

// ቃለ ዐዋዲ ቲቪ Kale Awadi Tv //
ETHIOSAT(57.0⁰)
Kale Awadi Tv -11605/H/45000

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


📖📖📖የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ #19📖📖

ምሳሌ 6 ፥ 16 - 19

16፤ እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤
17፤ ትዕቢተኛ ዓይን፥ ሐሰተኛ ምላስ፥ ንጹሕን ደም የምታፈስስ እጅ፥
18፤ ክፉ አሳብን የሚያበቅል ልብ፥ ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር፥
19፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ።

@ChristianDoc


❇️ እውቀት ሳይኖረኝ
    
በ - ዘማሪ አብርሃም ተ/ማርያም
       
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


❇️ ሙሉ ወንጌል " ለ" መዘምራን
    
| አይቀርም ይመጣል ኢየሱስ ይመጣል
       
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ📲


📖📖📖የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ #18📖📖

2 ጴጥሮስ 1 ፥ 20 - 21

20፤ ይህን በመጀመሪያ እወቁ፤ በመጽሐፍ ያለውን ትንቢት ሁሉ ማንም ለገዛ ራሱ ሊተረጉም አልተፈቀደም፤
21፤ ትንቢት ከቶ በሰው ፈቃድ አልመጣምና፥ ዳሩ ግን በእግዚአብሔር ተልከው ቅዱሳን ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው ተናገሩ።

@ChristianDoc


1. የአርሞንዔም ተራራ
ይህ ተራራ የእስራኤል ሰሜናዊ ወሰን ክልል ነው። እርሱም ክርስቶስ ወደ ብሩህነት የተለወጠበት ተራራ ይሆናል ።

2. የሊባኖስ ተራራ
በዚህ ተራራ ላይ ታላቅ የጥድ ዛፍ ደን ነበር። በኢየሩሳሌም ውስጥ ለተሠራው ለቤተ መቅደሱ የሚሆን እንጨት የተወሰደው ከዚሁ ተራራ ነው ።

3.የዔባል ተራራ
ሙሴ እስራኤላውያንን ወደ ከነዓን አገር ከመግባታቸው በፊት በዚሁ ተራራ ላይ እንደደረሱ የእግዚአብሔርን መሠውያ እንዲሠሩና ቃላተ ኦሪቱን በድንጋዮች ላይ እንዲጽፉ አዘዛኛው።

4. ደብረ ዘይት
ይህ ተራራ የሚገኘው በኢየሩሳሌም አጠገብ ነው። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተያዘው በዚሁ ተራራ ላይ ነበር ።

5. የገልዓድ ተራራ
ያዕቆብና ላባን የሰላም ኪዳን የተስማሙትና ለኪዳኑም ምልክት የድንጋይ ካብ ያቆሙት እዚሁ ተራራ ላይ ነበር።

6. ደብረ ታቦር
ሢሣራን ያሸነፈው የባርቅ ጦር ሠራዊት የተሰበሰበው እዚህ ተራራ ላይ ነበር።

7. የቀርሜሎስ ተራራ
ኤልያስ ያቀረበውን መሥዋዕት እንዲበላለት ከሰማይ እሳት ያወረደውና የበዓልን ነቢያት ከንቱ መሆናቸውን ያሳፈራቸው እዚህ ተራራ ላይ ነበር ።

8. የጊልቦዓ ተራራ
የፍልስጥኤም ሰዎች የእስራኤልን ሰዎች ድል ያደረጉበትና ሳኦልና ዮናታን የተገደሉበት ቦታ እዚህ ነበር።

JOIN
@ChristianDoc

ምንጭ - https://t.me/awdesibket ❣️


ጉራጊኛ መዝሙር

በ - ዘማሪ በላይ እንዳሻው

2014/2022

❇️  የዝማሬ ርዕስ

         " ሽኩርቱ የጌታ ዋጋ"

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
  ✅ @ChristianDoc
  ✅ @ChristianDoc
           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.