የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባደረጋቸው አዳዲስ ለውጦችና ማሻሻያዎች ዙሪያ ስልጠና እየሰጠ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከካፒታል የፋይናንስ ልህቀት ማዕከል ጋር በመተባበር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባደረጋቸው አዳዲስ ለውጦችና ማሻሻያዎች ላይ (Recent Change in Prudential Regulation) ለባንኩ ዳይሬክተሮች ከየካቲት 21-22፣ 2017 ዓ.ም ድረስ በባንኩ የመሰብሰቢያ አዳራሽ እየሰጠ ይገኛል፡፡
ስልጠናው የተሰጠው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንክ ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በሆኑት አቶ ፍሬዘር አያሌው አማካኝነት ሲሆን፣ የሥልጠናው ዋና አላማ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንከ በቅርቡ የፋይናንስ ሥርዓቱን የተረጋጋ፣ ግልፅ እና ቀልጣፋ እንዲሆን በማለም አንዳንድ መመሪያዎቹ ላይ የቁጥጥር እና የፖሊሲ ማሻሻያ ማድረጉን ተከትሎ የባንኩን ዳይሬክተሮች በተደረጉ ለውጦች ዙሪያ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ነው፡፡
በዚህም የባንኩን ሥራ በተሻለ እና ውጤታማ በሆነ መልኩ መምራት ማስቻል መሆኑን የባንኩ የለርኒንግና ዴቨሎፕመንት ዲቪዝን ኃላፊ አቶ ይታገሱ ሶሬሳ ገልፀዋል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!