Development Bank of Ethiopia (DBE)

Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha

The development bank of Ethiopia (DBE) is one of the financial institutions engaged in providing short, medium and long term development credits.

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Thursday, October 24, 2024

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0911124975 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- @developmentbankofethiopia' rel='nofollow'>https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

ከተመሰረተ ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መንግስት ቅድሚያ ለሚሰጣቸው ዘርፎች የመካከለኛ እና ረጅም ጊዜ የልማት ፋይናንስ ለማቅረብ የተቋቋመ ብቸኛ የፖሊሲ ባንክ ነው።
ባንኩ በተለያዩ የስኬት እና የፈተና ጊዜያትን አልፎ ዛሬ ላይ የደረሰ ሲሆን፣ አንጋፋነቱን በሚመጥን ዓይነት ቁመና ላይ ለማድረስ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ርብርብ በማድረግ ላይ ናቸው፡፡

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የኢንቨስትመንት ባንክ እንደመሆኑ መጠን የንግድ ባንኮች በፋይናንስ ተደራሽ በማይሆኑባቸውና በረጅም ጊዜ ሂደት ለአገር ኢኮኖሚያዊ ልማት አቅም ሊሆኑ የሚችሉ ፕሮጀክቶችን ፋይናንስ በማድረግ ይታወቃል፡፡ ባንኩ ለኢኮኖሚ እድገት እና ለኢንዱስትሪ ሽግግር የፋይናንስ እና የቴክኒክ ድጋፍ በማድረግ ቁልፍ ሚና እየተጫወተ ያለ ባንክ ነው::

ባንኩ መንግሥት አጠቃላይ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴውን ያግዛሉ፤ ኢኮኖሚያዊ ልማት ያረጋግጣሉ በሚል ቅድሚያ ትኩረት በሰጣቸው የተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች የአጭር፣ የመካከለኛና የረጅም ጊዜ ብድር በማቅረብ እንዲሁም የቴክኒክ ድጋፍ በመስጠት የአገራችንን ልማት እያፋጠነ የሚገኝ ባንክ ነው፡፡ በዚህም ተቋማዊ ለውጥ ለማምጣት ባለፉት ጥቂት አመታት ሁሉን አቀፍ የሪፎርም ሥራ ያካሄደ ሲሆን በበርካታ የፋይናንስ መለኪያዎች ለውጦችንና ስኬቶችን ማስመዝገብ ችሏል።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የኢትዮጵያውያን ሃብት በመሆኑ የተለወጠ ኢኮኖሚ ያላት አገርና ኢኮኖሚያዊ መስተጋብሩ ጤናማ ብሎም መሰረታዊ ኑሮው የተለወጠ ማህበረሰብን ለመፍጠር በመስራት ላይ ነው፡፡ ይህንን ታሳቢ በማድረግም ባንኩ ፋይናንስ የሚያደርጋቸው ፕሮጀክቶች አገርንና ህዝብን መለወጥ የሚችሉ ናቸው፡፡ እነዚህ ፕሮጀክቶች ሰፊ የስራ እድል መፍጠር የሚችሉ፣ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በመተካት ለግዢ ይውል የነበረን የውጭ ምንዛሬ ማስቀርት የሚችሉ እና ምርቶቻቸውን ለዓለም ገበያ በማቅረብ የውጭ ምንዛሬም ጭምር ማስገኘት የሚችሉ ፕሮጀክቶች በመሆናቸው በረጅም ጊዜ ሂደት የሚፈጥሩት በጎ ተጽእኖ የአገርን ኢኮኖሚ በማሻገር ሂደት የራሳቸውን ሚና ይወጣሉ፡፡

ባንኩ ግብርና እና ኢንዱስትሪ ያላቸውን የእርስ በእርስ መስተጋብር ያገናዘበ የፋይናንስ ድጋፍ ነው የሚያደርገው፡፡ ግብርና ለኢንዱስትሪ፤ ኢንዱስትሪም ለግብርና አስፈላጊና ተመጋጋቢ ናቸው፡፡ የአገራችን ኢኮኖሚ የግብርና ግብዓቶችን ተጠቅመው በአገር ውስጥ ያለውን የገበያ ፍላጎት ማሟላት እና እሴት ተጨምሮባቸው ወደ ውጭ የሚላኩ የኢንዱስትሪ ምርቶች በብዛት እንዲመረቱ የሚያበረታታ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ይህን የመንግስት አቅጣጫ መሰረት በማድረግ የአምራች ዘርፉን እድገት ለማፋጠን ፋይናንስ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡
በዚህም ባለፉት ዓመታት የጨርቃጨርቅ፣ የእንጨት ስራዎች፣ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች፣ የዱቄት፣ የዶሮ እርባታ፣ የቡና እና መሰል የአገር ውስጥ ገበያ ፍላጎትን የሚያሟሉ እና ለዓለም ገበያ መቅረብ የሚችሉ የግብርና እና የኢንዱስትሪ ውጤቶችን ፋይናንስ ያደረገ ሲሆን ባንኩ የተቋቋመበትን ዓላማ ለማሳካት ጥረት ማድረጉን በቀጣይም አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- @developmentbankofethiopia' rel='nofollow'>https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Wednesday, October 23, 2024

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0911124975 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- @developmentbankofethiopia' rel='nofollow'>https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Tuesday, October 22, 2024

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን የብድር አገልግሎቶች፣ የብድር ፖሊሲዎች፣ አሰራሮች እና መሰል መረጃዎችን በተመለከተ ከዌብሳይታችን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እያሰወቅን የባንካችንን እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን ሙሉ መረጃም ሊንኩን በመጫን ያግኙ

https://dbe.com.et/

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Monday, October 21, 2024

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0911124975 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- @developmentbankofethiopia' rel='nofollow'>https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Friday, October 18, 2024

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ እና የጀርመን ልማት ባንክ /KFW/ በጋራ በሚሰሩባቸው ጉዳዮች ትብብራቸውን ለማጠናከር የሚያስችላቸውን ውይይት አደረጉ።

ጥቅምት 7 ቀን 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዝደንት ዶ/ር እመቤት መለሠ እና የባንኩ ማኔጅመንት አባላት በሚስተር ማርከስ ቮን ኢሰን በተመራና ከጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስትር፣ ከጀርመን ኤምባሲ እንዲሁም ከጀርመን ልማት ባንክ /KFW/ የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ነው ውይይቱ የተካሄደው፡፡

የውይይቱ ዓላማ በጀርመን ልማት ባንክ የገንዘብ ድጋፍ ከባንኩ ጋር በሚሰሩ ስራዎች ዙሪያ ያተኮረ ነበር፡፡

በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ተግባራዊ የሚደረጉ እና በጀርመን ልማት ባንክ ካሁን ቀደም ፋይናንስ የተደረጉ ሁለት በስራ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች አፈፃፀም በውይይቱ ወቅት ተዳስሷል፡፡

እነዚህም የግብርናውን ዘርፍ ለማሳደግ ጥቅም ላይ የሚውሉ የሜካናይዜሽን አገልግሎት የሚሰጡ ማሽነሪዎች የሊዝ አገልግሎት እንዲሁም አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርኘራይዞችን ለመደገፍ በማይክሮ ፋይናንስ ተቋማትና በባንኮች አማካኝነት የሚቀርብ የፋይናስ አቅርቦት ናቸው፡፡

አሁን በስራ ላይ ካሉት በተጨማሪም በቀጣይ ወደ ትግበራ የሚገቡ ሁለት ፕሮጀክቶች የአተገባበር ሂደት አስመልክቶ ውይይት የተደረገ ሲሆን፣ በእነዚህ ፕሮጀክቶች የቀጣይ የአፈጻጸም አቅጣጫ ዙሪያም ምክክር ተደርጓል፡፡

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish

በቅርቡ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ሆነው የተሾሙት ዶ/ር እመቤት መለሰ ለባንኩ የሥራ መሪዎች ትውውቅ አደረጉ፤ የሥራ መመሪያም ሰጡ፡፡

ጥቅምት 7 ቀን 2017 ዓ.ም በባንኩ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከባንኩ ዋና መስሪያ ቤትና ከዲስትሪክት ኃላፊዎችን ባነጋገሩበት መድረክ ከየሥራ ኃላፊዎቹ ጋር ትውውቅ ያደረጉ ሲሆን፣ እያንዳንዱ የሥራ መሪ በተሰጠው ሥራና ኃላፊነት መሠረት ሥራው በምን ደረጃ ላይ እንዳለ ገለፃ በማቅረብ የትውውቅ መርሃ ግብሩ የተከናወነ ሲሆን፣ የባንኩን ርዕይ ከማሳካት አንጻርና ወደተሻለ ሽግግር ለመሄድ በትኩረት ለመስራት ዝግጁ እንደሆኑም ለፕሬዚዳንቷ አቅርበዋል፡፡

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ዶክተር እመቤት መለሰ በበኵላቸው እያንዳንዱ ሠራተኛና የሥራ ኃላፊ በባንኩ ውስጥ የሚሠራበትን ዓላማና ድርሻ ለማበርከት ኃላፊነት እንዳለበት አውቆ ስትራቴጂክ አመራረርን ለማስፈን መንቀሳቀስ እንዳለበት አሳስበው በሀገራችን ብቸኛ የሆነውን የፖሊሲ ባንክ ውጤታማ በማድረግ ሀገር የምትፈልገውን ልማት ለማረጋገጥ መስራት ያስፈልጋል ብለዋል፡፡

ለዚህም በታማኝነት፣በቅንነት፣ መሥራት፣ የሙያ ብቃትን በማሳየት ሥራን መወጣት፣ የጋራ አመራር በመስጠት ራስን ሙያው ለሚጠይቀው ዲስፕሊን በማስገዛት እና በኃላፊነት መንፈስ ተግባራቶቻችንን መወጣት እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡ ለዚህም ተቋማዊ አመራርና ኃላፊነትን ለመወጣት የሚያስችሉ በሂደት ላይ ያሉ የተለያዩ ፖሊሲዎች እና መመሪያዎች ፀድቀው በአጭር ጊዜ ወደ ሥራ ማስገባት፣ የአቅም ግንባታ ሥራዎችን በመስራትና የተጓደሉ የሰው ኃይል ቦታዎችን በፍጥነት ማሟላላ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራም አብራርተዋል፡፡ በቀጣይም በሁሉም አካባቢዎችና በዋና መስሪያ ቤት ደረጃ ከሚገኙ እና በየደረጃው ካሉ ሰራተኞች ጋር ውይይት እንደሚያደርጉ ፕሬዚዳንቷ አብራርተዋል።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Thursday, October 17, 2024

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0911124975 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- @developmentbankofethiopia' rel='nofollow'>https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

PRESS RELEASE

15 October 2024 | Addis Ababa, Ethiopia

THE NATIONAL BANK OF ETHIOPIA ANNOUNCES NEW POLICY ON THE TREATMENT OF FX-TRADING RELATED SPREADS AND FEES

The National Bank of Ethiopia has regularly been reviewing the performance of the foreign exchange market since the transition to a new FX regime on July 29, 2024. During this period, NBE has addressed a number of emerging issues and challenges in a constructive manner, based both on consultations with the industry as well as lessons learned from the early experience with the new fx market environment.

In this connection, it is to be recalled that the National Bank previously required that banks include all FX related fees and commissions (except those charges set in nominal terms) in their trading spreads between the buying and selling rate. However, based on lessons gained from experience and inputs received from the banking sector, it has now become important to review the earlier decision regarding the treatment of FX related spreads and fees.

Accordingly, the National Bank has modified the applicable policy on the treatment of fx related spreads and fees and enacted the following changes:

1. The foreign exchange trading spread, namely the difference between a bank’s buying and selling rate, shall be separately identified in the bank’s fx transactions and in its daily posted rates. In line with international norms, it is expected that this would generally not exceed 2 percent for banks’ posted rates. Banks are still free to adjust their buying and selling rates in light of market conditions and based on transparent and principle-based negotiations with specific customers.

2. FX related fees and commissions shall be separately disclosed, reported, and charged to bank clients. To this end, banks are expected to make due reference to international best practices when setting such fees and offer correspondingly competitive fees. Moreover, banks are required to transparently disclose all such fees, commissions, or any other related charges in transactions with their customers. All such fees shall also be reported to the NBE on a regular basis per the usual practice.

The above decisions shall be effective from the date of this Notice and no later than Wednesday, October 16, 2024.

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Tuesday, October 15, 2024

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0911124975 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- @developmentbankofethiopia' rel='nofollow'>https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Monday, October 14, 2024

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0911124975 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- @developmentbankofethiopia' rel='nofollow'>https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ዶ/ር እመቤት መለሰ ዛሬ ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም መደበኛ ስራ መጀመር የሚያስችላቸውን ውይይት ከባንኩ ነባር የማኔጅመንት አባላት ጋር አድርገዋል።

በእለቱ የባንኩ ማኔጅመንትና የሰራተኛ ማህበር ተወካዮች በጋራ አቀባበል አድርገውላቸዋል፣ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸውም ተመኝተዋል።

መልካም የስራ ዘመን

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ6ኛው ዙር የታማኝ ግብር ከፋይ የፕላቲንየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ።

መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም በአንድነት ፓርክ በግብር አዳራሽ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት በተካሄደው የምስጋናና የእውቅና ሽልማት መርሃ ግብር ላይ ነው ባንካችን የፕላቲንየም ደረጃ ተሸላሚ መሆን የቻለው።

ባንካችን የ6ኛው ዙር የ2016 በጀት ዓመት የታማኝ ግብር ከፋዮች የምስጋና እና የዕውቅና መርሃ ግብር ተሸላሚ መሆን የቻለው ለገቢ ካበረከተው አስተዋጽኦ በተጨማሪ የታክስና የጉምሩክ ህግ ተገዥነቱን የሚያሳዩ በሀገር ውስጥ ገቢ 12 እና በጉምሩክ 7 የመምረጫ መስፈርቶች መሰረት ተመዝኖ እንደሆነም ነው የተገለፀው፡፡

በእለቱ በመምረጫ መስፈርቶች ከተለዩት መካከል 66 "በፕላቲኒዬም" ደረጃ፤ 165 "በወርቅ" ደረጃ 319 ደግሞ "በብር" ደረጃ ምስጋና እና ዕውቅና እንደተሰጣቸው ነው ወይዘሮ ዓይናለም ንጉሴ የገቢዎች ሚኒስትር በመርሃ ግብሩ ላይ ያስታወቁት፡፡

በዚህ አጋጣሚ ባንካችን ታማኝ ግብር ከፋይ በመሆን ላገኘው የፕላቲንየም ደረጃ የሽልማትና የእውቅና መርሃ ግብር መላው የባንካችን የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ማኔጅመንትና ሰራተኞች የተሰማቸውን ልባዊ ደስታ ይገልፃሉ።

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.