ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከ2 አመታት በፊት ወደ ኢራን በሄደበት ወቅት አንዲት አካል ጉዳተኛ የሆነች እንስት በእግሯ ሮናልዶን በመሳል ውብ ምስል በስጦታ ታቀርብለታለች።
በዚህ የተደሰተው ሮናልዶም የፈረመበትን 7 ቁጥር ማልያውን በስጦታ ካበረከተላት በኃላ ጉንጯን ይስማታል።
ታዲያ በኢራን ህግ ሚስቱ ያለሆነች ሴትን ጉንጯንም ቢሆን የሳመ ሰው እስራት እና 99 ጊዜ ግርፋት ይፈፅምበታል።
ይህ ህግ እንዳይፈፅምበት የፈራው ሮናልዶም ክለቡ አልናስር ወደ ኢራን ሲጓዝ መቅረትን መርጧል።የክለቡ አሰልጣኝ ሮናልዶ ወደ ኢራን ያልተጓዘው በአካል ብቃት ችግር ነው ቢሉም እውነታው ግን ይህ እነደሆነ እየተዘገበ ነው።
" SHARE " | @DREAM_SPORT