ዳሸን ባንክ ከኤምፔሳ-ሳፋሪኮም እና ካሽ ጎ ጋር በመተባበር ዓለም አቀፍ የሐዋላ አገልግሎት ማቅረብ ጀመረ
በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሐዋላ አገለግሎትን በማቀላጠፍ ግንባር ቀደም የሆነው ዳሸን ባንክ ከኤምፔሳ-ሳፋሪኮም እና ካሽ ጎ ጋር ስምምነት በማድረግ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አገለግሎትን መስጠት ጀመረ፡፡
ጥር 29 ቀን 2017 ዓ.ም በዳሸን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በተደረገው የሶስትዮሽ የስምምነት መርሃ ግብር ይህ አዲስ አገልግሎት ይፋ የተደረገ ሲሆን፣ስምምነቱ የሐዋላ ገንዘብ ልውውጥን አስተማማኝና ቀልጣፋ ለማድረግ ትልቅ ሚና ይጫወታል ተብሏል።
ለበለጠ መረጃ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ:- https://shorturl.at/JI1oc