7.5% ተመላሽ ለዳሸን ባንክ “ሸሪክ” ደንበኞቻችን፤
የዳሸን ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት “ሸሪክ” ፤ ለበጎ አድራጎት አሰተዋጽኦ እያደረጉ እርስዎም ተመላሽ የሚያገኙበት “ለማህበራዊ ኃላፊነት ሸሪክ ይሁኑ” የሚል መርሀ ግብር መጀመሩ ይታወሳል፤
እርስዎም “ሸሪክ” እና “አን-ኒሳእ” ካርዶች ተጠቅመው በዳሸን ባንክ ፖስ ማሽን ግብይት ሲፈፅሙ 5% ተመላሽ ለእርሰዎ፣2.5% ባንኩ በእርሰዎ ስም ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ይበረክታል!
የሸሪክ ካርድዎን በማንቀሳቀስ በግብይትዎ ለውጥ ያምጡ!
#DashenBank #Sharik #IFB #Ethiopia #ኢትዮጵያ