የሱና መስጂድ ቻናል dan repost
🌙 የረመዷን ጥያቄዎች ቁ.05 🌙
-05
ጥያቄው: ረመዷን ሊገባ ሁለት ቀን ወይም አንድ ቀን ሲቀረው መፆም
So‘rovnoma
- ሀ, ይቻላል
- ለ, አይቻልም
- ሐ, ሌላ ጊዜ ከሚፆመው ፃም ጋር ከገጠመ አይቻልም
- መ, ሌላ ጊዜ ከሚፆመው ፃም ጋር ከገጠመ እና ለቀዷ ለመሳሰሉት ከሆነ ብቻ ይቻላል