በትግራይ ክልል የግብርና ልማትን ለማዘመን የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ተጠየቀ
**************
በትግራይ ክልል የግብርና ልማትን ለማዘመን የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ አሳሰቡ፡፡
ምርት እና ምርታማነት የሚያሳድጉ የግብርና ቴክኖሎጂዎች የማመንጨት እና የማፍለቅ ስራዎች ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባልም ብለዋል፡፡
በትግራይ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት የግብርና ቴክኖሎጂ ውጤቶችን ለመገምገም እና ለማስተዋወቅ ያለመ የምክክር መድረክ በመቐለ ተካሂዷል፡፡
በምክክር መድረኩ አቶ ጌታቸው ረዳ የክልሉን የግብርና ልማት ለማዘመን ምርት እና ምርታማትን ለማረጋገጥ የግብርና ቴክኖሎጂ ከመጠቀም ውጪ ሌላ አማራጭ የለም ብለዋልhttps://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid04b4QJs3aPd4PHgr6TvcpDyFEYfFyWor2nAwvU7aNhZ7ADq2hPLC11XTk8aPD9Qpul