ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በዳሬ ሰላም ለ3ኛ ጊዜ በሚካሔደው የG-25 የአፍሪካ ቡና አምራች ሐገራት ጉባዔ ላይ እንደሚካፈሉ ይጠበቃል።
የአህጉሩ ቀዳሚ የቡና አምራች የሆነችው ኢትዮጵያን ጨምሮ 25 የአፍሪካ ቡና አምራች ሀገራት በጉባዔው ይሳተፋሉ።
https://youtu.be/TczP8-Msfvw
የአህጉሩ ቀዳሚ የቡና አምራች የሆነችው ኢትዮጵያን ጨምሮ 25 የአፍሪካ ቡና አምራች ሀገራት በጉባዔው ይሳተፋሉ።
https://youtu.be/TczP8-Msfvw