✅ Blockchain እና cryptocurrency ነክ የሆኑ buzzwords
- ሰዎች በተለያዩ social media ሲጠቀሟቸው ልታዩ ከምትችሏቸው እና ማወቅ ያለባችሁ ቃላቶች
🚩Lambo፡- Lamborghini ን መሰረት ያደረገ ቃል ሲሆን ብዙውን ጊዜ አሁን ካለው የገበያ ሁኔታ አንፃር አንድ ሰው ትርፋማ ለመሆን ምን ያህል ግዜ ሊወስድበት እንደሚችል ማመላከቻ ነው ። በተጨማሪም ተቃራኒውን ለማስተላለፍ ጥቅም ላይ ይውላል አንድ ሰው አግባብ ባልሆነ ሰዓት (bearish period ) ብዙ ገንዘብ አጥቷል የሚለውን ለመግለፅ እነጠቀመዋለን ።
🚩HODL፡ ይሄ ቃል ሆን ተብሎ Bitcointalk ላይ ማንነታቸው ባልታወቀ ተጠቃሚዎች "hold" የሚለውን ቃል ለመተካት ሆን ተብሎ post የተደረገ ሲሆን በዛው trend ሆኖ የ crypto ማህበረሰቡ አንድን ክሪፕቶ hold ሲያረጉ "HODL" የሚለውን ቃል ይጠቀማሉ ።
🚩FOMO: (Fear of missing out )ኢንቨስተሮች በሌሎች ሰዎች ድርጊቶች ላይ በመመስረት አንድን ቶክን ሲገዙ ወይም ሲሸጡ ወይንም አንድ ቶክን launch ተደርጎ ዝቅተኛ ዋጋ ላይ ባለበት ሰዓት ለመግዛት ሳንችል ስንቀር እና ትርፋማ ልሆን እችል ነበር የሚለውን ስሜት ለመግለፅ የተሰየመ ቃል ነው ።
ይቀጥላል.....
©433_Crypto
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT