👉የዛሬ 14 አመት>>> የህዳሴ ግድብን ጀምሮ ለማጠናቀቅ 80 ቢልዮን ብር ይፈጃል
🚧ዘንድሮ>>> የግድቡ 97.6 ፐርሰንት ግንባታ ቢያልቅም ቀሪውን 2.4 ፐርሰንት ለመጨረስ 80 ቢልዮን ብር ያስፈልጋል
ይህ በራሱ መገበያያ ገንዘባችን ብር ምን ያህል እየወደቀ እንደሆነ ማሳያ ቢሆንም 2.4 ፐርሰንት ስራ ለመጨረስ ይህን ያህል ገንዘብ ያስፈለገበትን ምክንያት የሚመለከታቸው አካላት ለህዝብ በግልፅ ሊያስረዱ ይገባል።
Figures via Sheger FM
@etconp