👉የቤቶችን የገንዘብ ችግር ለመቅረፍ የቤቶች ፋይናንስ ሥርዓት እንደ ሀገር ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑ ተሰማ
የቤት ችግርን ለመቅረፍ ይቋቋማል ለተባለዉ ስርዓት ጥናት መደረጉ እና የህግ ማዕቀፍ መዘጋጀቱ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል።
35 በመቶ በሀገሪቱ የሚገነባው የመኖሪያ ቤት የህብረት ስራ ማህበራት መገንባት አለበት ተብሏል። ይህን ለመገንባት ሁለት መሰረታዊ ችግሮች እንዳሉ የተገለፀ ሲሆን እነርሱም የመሬት አቅርቦት እና የፋይናንስ ችግሮች መሆናቸው ለመረዳት ተችሏል።
በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የቤቶች ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ፣ አቶ ፀጋዬ ሞሼ እንደተናገሩት አዲስ በሚወጣው የመሬት ሊዝ አዋጅ 30 በመቶ የሚሆነው መሬት ከተሞች በምደባ ከሚያቀርቡት አስገዳጅ ሆኖ ለመኖሪያ ቤት መዋል እንዳለበት እና ይህም የቤት ችግርን እንደሚቀርፍ ታስቧል።
ይህን ተከትሎ የፋይናንስ ችግርይ ለመቅረፍ " Housing Finance System" እንደሀገር ተግባራዊ ለማድረግ መታቀዱንና ስርዓቱን ለማቋቋም ጥናት መጠቱና የህግ ማዕቀፎች መዘጋጀታቸው አስረድቷል።
ከ 1999 ጀምሮ እስከ 2010 ዓ.ም. ድረስ የተገነባው ቤት 62 ሺህ አይበልጥም አሁን በስልጣን ላይ ያለዉ መንግስት ግን ባለፉት ስድስት ወራት 20 ሺህ 754 ቤቶች መገንባት መቻሉን ካፒታል ለመረዳት ችላለች።
Via capital Ethiopia
@etconp