👉የብሔራዊ ስታድየም ምዕራፍ ሁለት ሎት አንድ ግንባታ 20 በመቶ ደረሰ
💫የብሔራዊ ስታድየም ምዕራፍ ሁለት ሎት አንድ ግንባታ 20 በመቶ መድረሱ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አሰታወቀ።
የአዲስ አበባ ስታድየም የካፍ ደረጃን ባሟላ መልኩ ዕድሳት ለማድረግ እየተሠራ እንደሚገኝ ገልጿል።
ከዚህ በፊት የተተከለው ሳር መስፈርቱን የማያሟላ ሆኖ በመገኘቱ እንደ አዲስ ተከላ እንዲከናወን አቅጣጫ ተቀምጦ ወደ ወደ ሥራ መገባቱን የገለፁት የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ሸዊት ሻንካ፣ 12 በመቶው ተከናውኗል።
የባህርዳር ስታድየም ግንባታ 82 በመቶ፣ የድሬደዋ ስታድየም 98 በመቶ፣ አቃቂ ስታድየም 87 በመቶ፣ አሶሳ ስታድየም ምዕራፍ አንድ 52 በመቶ፣ የአርባምንጭ ስታድየም ምዕራፍ አንድ የሲቪል ሥራ 92 በመቶ፣ የሀላባ ስታድየም ምዕራፍ አንድ 70 በመቶ ግንባታቸው ተከናውኗል።
Via EPA
@etconp