👉ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን የወንዞች ዳርቻ ልማትና ብክለት መከላከል ደንብ ይፋ ሆነ።
ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን የወንዞች ዳርቻ ልማትና ብክለት መከላከል ደንብ ይፋ መሆኑን የአዲስ አበባ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን አስታወቀ።
በአዲስ አበባ የሚገኙ ወንዞችን ለከተማዋ ነዋሪዎች ምቹና የመዝናኛ ቦታ እንዲሆኑ ለማድረግ ያግዝ ዘንድ የወንዞች ዳርቻ ልማት እና ብክለት መከላከል ደንብ ቁጥር 180/2017 ይፋ ሆኗል።
ደንቡን በተመለከተ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን፣ የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን እና የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ በየደረጃው ለሚገኙ አመራሮች፣ አስተባባሪዎች እና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማሥጨበጫ ስልጠና አካሂደዋል።
ምንጭ:- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበት እና አረንጓዴ ልማት ቢሮ።
@etconp