🇹 🇰 𝚅𝚜 ሳቅ🤣


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


⚡️Empower Your Tech Journey with 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐭𝐞𝐜𝐡💻❗️
🔹Tech news,
🔹Free internet files
🔹Amazing facts & Jokes
👉Join our community of tech dive into the exciting world of technology together.🚀

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


ብርቱ ሴት!

🔖👩‍⚖🙍‍♀
ከመከራ ጥንካሬን ታተርፋለች፤ በጭንቀት ውስጥ ፈገግታን ትመርጣለች፤ የየለት ጥረቷ በተስፋ ይሞላታል፤ ከችግሯ በላይ በችግር ፈቺነቷ ታምናለች፤ ካለባት ጫና በተሻለ ነገ የምትጎነጨው የድል ፅዋ ያጓጓታል፤ በአጣብቂኝ መሃል ትውልድን መቅረፅ ታውቅበታለች።
+
+
+
🔖 መልካም የሴቶች ቀን! 👩‍🦰👩‍🎓👩‍🏫👩‍🏭⛹‍♀


ኳስ የሚወደው ጀለሴ
𝐀𝐓𝐌 ማለት ምን
ማለት ነው ስለው ምን
ቢለኝ ጥሩ ነው 
👉𝐀𝐭𝐥𝐚𝐭𝐢𝐜𝐨 𝐌𝐚𝐝𝐫𝐢𝐝
😁🤣


❤️እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ🫶
+
+
+

የሆነ የምትጠብቁት ቀን አለ አይደል ?
ከደስታው ብዛት የማትተኙበት ቀን ... አላህ ያን ቀን ቅርብ ያድርግላቹህ ወዳጆቼ 🥹
🤎


🤔ይህን ያውቃሉ❓

አንድ ሰው  ከሞተ በኋላ በአማካይ 150 ትሪሊዮን የሚቆጠሩ መረጃዎችን ያስታውሳል😌😢


በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ሰው ባሪ ዳውሰን ይባላል ይህ የ87 አመት አዛውንት የሚስቱን ጭቅጭቅ እና ንትርክ  ላለመስማት ብሎ መስማት እና መናገር የተሳነው አስመስሎ ለ62 አመታት ባለቤቱን ሲያታልላት ኖሯል 😂
+

+
......⭐️👈🤷‍♂


🫵እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ🙏
በፈገግታ🤣 የተሞላ ቀን ይሁንላችሁ
🫶


🤔ይህንን ያውቃሉ ❔

𝐘𝐎𝐔 𝐓𝐔𝐁𝐄 ላይ በጣም ብዙ ጊዜ Search የተደረገው ቃል "𝐇𝐎𝐖 𝐓𝐎 𝐊𝐈𝐒𝐒" የሚለው ቃል ነው ።😳🙊😉


✨𝐏𝐀𝐖𝐒 𝐓𝐎𝐊𝐄𝐍𝐎𝐌𝐈𝐂𝐒 🐾

ማርች 11 - ክሌም መድረግ ይጀመራል !


ማርች 15 - ክሌም ማድረግ ያበቃል !


ማርች 17 - ኮኔከት ወዳረጋቹበት
ኤክስጄንጅ መግባት ይጀመራል !


ማርች 18 - ሊስት ይደረጋል !


𝙾𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 𝙰𝚗𝚗𝚘𝚞𝚗𝚌𝚎𝚖𝚎𝚗𝚝 𝙲𝚘𝚖𝚒𝚗𝚐...


ውሃ ለመቆጠብ ከጎረቤቴ ቆንጅዬ ልጅ ጋር በጋራ ሻወር እየወሰድን ነው ውሃ አታባክኑ ለማለት ነው አመሰግናለሁ 😜😂


🔹🔹አጎቴ🔹🔹

አጎቴ አዲስ የዱር እንስሳ ማስጎብኛ ፓርክ ከፍቶ፣ የመግቢያ ዋጋውን 100 ብር አደረገው። ግን ማንም አልመጣም።☺️ እንደገና 50 ብር አደረገው አሁንም ማንም አልገባለትም።😒 እንደገና 25 ብር አደረገው አሁንም ማንም አልገባለት ሲል፣

የመግቢያ ዋጋ በነፃ ሲያደርገው ፓርኩ እስኪሞላ ድረስ ጎብኝ ሰው👬🏃‍♂‍➡️👨‍🦯‍➡️🚶‍♀‍➡️👩‍🦼👯‍♂🕺💃 ገባለት ከዛ እሱም የመውጫውን በር ቆልፎ አንበሳውን ፈቶ ለቀቀው ። አሁን የመውጫ ዋጋ ሁለት ሁለት ሺ ብር እየተቀበለ ነው ።
So...
:
:
:
ስራ ፈጠራ ይልሀል ይሄ ነዉ‼️
😁


🛑𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚❗️

𝗣𝗔𝗪𝗦 𝗟𝗜𝗦𝗧𝗜𝗡𝗚 𝗗𝗔𝗧𝗘
✨✨✨✨✨✨✨
💥 𝗠𝗔𝗥𝗖𝗛-18 ✔️

✨✨✨✨✨✨✨


🟢በምስሉ ላይ የምታይዋቸው እነዚህ ሁለት ጓደኛሞች አብረው ቢቀመጡም በተለያየ ሀገር ላይ ሆነው ነው የሚዝናኑት ... ምክንያቱም በስተቀኝ በኩል ያለው ሰው 🔻 𝐍𝐞𝐭𝐡𝐞𝐫𝐥𝐚𝐧𝐝 ውስጥ ሲገኝ በግራ በኩል ያለው ሰው ደግሞ 🔻 𝐁𝐞𝐥𝐠𝐢𝐮𝐦 ውስጥ ነው ያለው ....መሬት ላይ የምንመለከተው የመስቀል➕ ምልክት የሁለቱ ሀገሮች ድንበር መለያ መስመር ነው ።


𝐄𝐧𝐦 𝐄𝐲𝐞𝐭𝐞𝐭𝐞𝐤𝐞𝐦𝐤𝐮 𝐧𝐰 100% 𝐲𝐬𝐞𝐫𝐚𝐥 !!!
:
ይመቻችሁ ✌️✌️


FSE TLS¹⁰.ehi
11.1Kb
FSE TLS¹¹.ehi
11.4Kb
FSE TLS¹².ehi
10.5Kb
FSE TLS¹³.ehi
10.4Kb
FSE TLS¹⁴.ehi
11.8Kb
𝐈𝐏 ይመርጣል✔️

𝐇𝐭𝐭𝐩 𝐢𝐧𝐣𝐞𝐜𝐭𝐨𝐫  ሳታጠፋ/ሳታቋርጡ ነው ምትጠቀሙ

𝐂𝐨𝐧𝐧𝐞𝐜𝐭𝐞𝐝 እስኪል ጠብቁት፣ ፋይል እየቀያየራቹ ተጠቀሙ☝️☝️


ይህንን ያውቃሉ 🤔

አውራ ዶሮ በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ለ 24 ሰአታት ቢቀመጥ እንኳን በትክክል ሰአቱን ጠብቆ በጠዋት ይጮሀል።


መታሰር የለመደው ጀለሳችን ፖሊሶች👮‍♀ ይዘውት ሸቤ ከገባ በሀላ እቤት 📞ደውሎ...
.
.
.
.
.
እማ አታስቢ በሰላም ገብቻለው 😂😂


❤️ሰላም እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ ❤️
👉ደግ ደጉን የምንሰማበት
+
👉 ደስ የሚል🤣
+
👉በፍቅር የተሞላ❤️

⬇️

🌤ቀን ይሁንላችሁ 🙏


ምግብ እየበላህ ፀጉር አግኝተህ አስተናጋጁ ምን ይጨመር ሲልህ😳
.
.
.
.
ዘኒት👽 ቅባት ብቻ😂😂
😊


❤️ሰላም ቤተሰብ እንዴት አደራችሁ ❤️
🙏ስለዛሬዋ ቀን ለምታመሰግኑ ባላችሁ ለምትደሰቱ መልካም ቀን ይሁንላችሁ

🤲 🧎‍♀‍➡️🧎‍♀‍➡️🧎‍➡️🤲
🤷‍♀ለምታማርሩባችሁ ለማትደሰቱ ከሚብሰዉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏
🙏ባለን ነገር አመስጋኝ እንሁን 🙏
🫶መልካም ውሎ ይሁንላችሁ 🫶


እኔ እኮ ግርም የሚለኝ  2gb,4gb,8gb  በ 𝐄𝐧𝐠𝐥𝐢𝐬𝐡 ብለን  16gb & 32gb ን በአማርኛ የምንላት ነገር🤭

አሁንም ራሱ እንደዛው ነው ያነበባችሁት 😝😂😂

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.