🇹 🇰 𝚅𝚜 ሳቅ🤣


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


⚡️Empower Your Tech Journey with 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐭𝐞𝐜𝐡💻❗️
🔹Tech news,
🔹Daily tech tips & tricks,
🔹Tutorials for beginners & experts alike,
🔹Software updates & reviews
👉Join our community of tech dive into the exciting world of technology together.🚀

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


መታሰር የለመደው ጀለሳችን ፖሊሶች👮‍♀ ይዘውት ሸቤ ከገባ በሀላ እቤት 📞ደውሎ...
.
.
.
.
.
እማ አታስቢ በሰላም ገብቻለው 😂😂


❤️ሰላም እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ ❤️
👉ደግ ደጉን የምንሰማበት
+
👉 ደስ የሚል🤣
+
👉በፍቅር የተሞላ❤️

⬇️

🌤ቀን ይሁንላችሁ 🙏


ምግብ እየበላህ ፀጉር አግኝተህ አስተናጋጁ ምን ይጨመር ሲልህ😳
.
.
.
.
ዘኒት👽 ቅባት ብቻ😂😂
😊


❤️ሰላም ቤተሰብ እንዴት አደራችሁ ❤️
🙏ስለዛሬዋ ቀን ለምታመሰግኑ ባላችሁ ለምትደሰቱ መልካም ቀን ይሁንላችሁ

🤲 🧎‍♀‍➡️🧎‍♀‍➡️🧎‍➡️🤲
🤷‍♀ለምታማርሩባችሁ ለማትደሰቱ ከሚብሰዉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏
🙏ባለን ነገር አመስጋኝ እንሁን 🙏
🫶መልካም ውሎ ይሁንላችሁ 🫶


እኔ እኮ ግርም የሚለኝ  2gb,4gb,8gb  በ 𝐄𝐧𝐠𝐥𝐢𝐬𝐡 ብለን  16gb & 32gb ን በአማርኛ የምንላት ነገር🤭

አሁንም ራሱ እንደዛው ነው ያነበባችሁት 😝😂😂


እስቲ እሁድን በኢሞጂ
:
እኔ 🤨


አድዋ!

እንዴትም ተደርጎ ቢፋቅ የማይጠፋ የጥቁር ህዝቦች ድል!
💪💪


ለታክሲ ወራጅ አለ አትበል 🫡💪
.
.
.
.
በመስኮት ዘለህ ውጣ 🙄😳

ወንድ ሁን💪😁😂🤣


Data Activator 30mb.ehi
20.5Kb
➡️Type  : Free internet activator
➡️app    : http injector
➡️Expired date : March 2
➡️Age    : 1 Days


➨ ስለ አጠቃቀሙ ሙሉ መረጃ ከላይ ያንብቡ
    👇👇
https://t.me/ETHIO_Tech3/1035


የፈጣሪ ውብ እጆቹ ስራ ስጦታ የሆናቹ የ🇹 🇰  𝐕𝐬 ሳቅ ቤተሰቦች እንዴት አደራችሁ❓ ያማረ የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ ❗️
:
:
መልካም ተናገሩ መልካም ስሩ መልካሙን አስቡ


🌙 ረመዳን ሙባረክ🌙

የረመዳን ወር መግቢያ ጨረቃ በመታየቷ ነገ ቅዳሜ የረመዳን የመጀመሪያው ቀን ይሆናል።

+
+
+
ለእስልምና እምነት ተከታዬቻችን መልካም የረመዳን ፆም እንዲሆንላችሁ እንመኛለን 🫶🫶


ሀበሻ ለሰርጉ አደባባይ ሶስቴ ካልዞረ ትዳሩ የሚፀና አይመስለውም !!😁😊


⚠️ያራዳ ልጅ እንዴት አደርክ እንጂ የት አደርክ አይባልም ‼️

☕️☕️☕️እንዴት ☕️አደራችሁ☕️☕️☕️

መልካም ቀን
🫶


ፈገግ ብላ በደስታ ለወንድ ልጅ ብር የምትሰጥ ብቸኛዋ ሴት😘
‎.
.
የባንክ ሰራተኛ ብቻ ናት 😜
😉


ልጃቸው የሰፈር ዱርዬ ልጅ አግብታ የሰርጉ የጥሪ ወረቀት ላይ የፃፉት
.
.
የጌታ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን


😂😆🤣


👐ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ

➡️ "ማዘንበል ማለት መውደቅ አይደለም"

➡️ "መውደቅ ማለት መሰበር አይደለም"

በፈጣሪ ተስፋ አትቁረጥ፤ ምክንያቱም ቀና ሊያደርግህ ቀን አለውና፡፡

መልካም ቀን❤️


Ethio free 💡.ehi
14.9Kb
👆👆👆👆
ነፃ ip ዎችን search ያደርግልናል ከላይ የተለቀቀ ፋይል አንዴ connected ካደረጋችሁ ቡሀላ ነፃ ኢንተርኔት መስራቱን ይቀጥላል ያልተገደበ 𝐬𝐩𝐞𝐞𝐝 መጠቀም እንችላለን...

⬇️አጠቃቀሙ:-

🔻Step 1 - install http injector app👉 ( link )

🔻Step 2  - download activator files from 𝐨𝐮𝐫 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

🔻Step 3 - open activator files by http injector app ( import )

🔻Step 4 - 𝐬𝐭𝐚𝐫𝐭 ያድርጉ

🔻Step 5 - ፋይሉን start ካደረጉት ቡሀላ flight mode on off በማድረግ ነፃ ip ይፈልጉ http injector connected እስኪላችሁ ድረስ. ( 5ም, 10ም , 20ጊዜም ድረስ flight mode on off ልታደርጉ ትችላላችሁ connect እስከሚያደርግ ድረስ.. )

🔻Step 6 - አንዴ 𝐜𝐨𝐧𝐧𝐞𝐜𝐭𝐞𝐝 ካለላችሁ ቡሀላ ወደ ቴሌግራም ገብታችሁ የሆነ ፊልም ሊሆን ይችላል ወይም Tiktok ገብታችሁ ማየት ሊሆን ይችላል ወይም play store ገብታችሁ app ማውረድ ሊሆን ይችላል.. ብቻ ከ 10MB በላይ ✅
+
+
+
.. ነፃ ኢንተርኔት ባልተገደበ speed ( normal ዳታ ወይም unlimited data ገዝተን እንደምንጠቀመው ሁሉ ከዛ በተመሳሳይ 𝐬𝐩𝐞𝐞𝐝 ይሰራል.

መስራቱ ከተቁአረጠባችሁ ይህንኑ መንገድ በመጠቀም ማስጀመር ትችላላችሁ..
.
.
𝟏𝟎𝟎% ይሰራል 🤝✌️


⭕️𝐁𝐫𝐞𝐚𝐤𝐢𝐧𝐠!

ነፃ ኢንተርኔት መጠቀም የምንችልበትን ሌላ መንገድ አግኝተናል በ ፋይል (vpn ) 𝐜𝐨𝐧𝐧𝐞𝐜𝐭𝐞𝐝 አድርገን ነው መጠቀም የምንችለው.. ፋይል ይጠብቁ..
:
+
+
And also reaction.. 🔥
👍🏿


በእግሒአብሔር ቸርነት ነው እንጂ ለቢንቢ የአህያ🫏 ድምፅ ቢሰጣትስ🤔

😂😆🤣


0.00002$
🤣🥹🥵😂

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.