💠ሰውነት የማጠብ አገልግሎት በማሽን
👉የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የተሰራዉ ይህ ማሽን በ15 ደቂቃ ዉስጥ የእጥበት አገልግሎት መስጠት ይችላል፡፡ ማሽኑ ፊዩቸር ሂዩማን ዎሺንግ ማሽን የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡
👉ሳይንስ ተብሎ በሚጠራው የጃፓን የመታጠቢያ ቤት ቁሳቁሶች አምራች ኩባንያ የተሰራዉ ማሽኑ ቅንጡና የእጅ ንክኪ የሌለበት ነዉ ይለናል ቴክ ክረንች በዘገባዉ፡፡
👉የግለሰቦችን ባዮሜትሪካዊ መረጃ በመዉሰድ ሙቀትን መቆጣጠር፣ የዉሃ ፍሰትን ማስተካከል እንዲሁም ያልተዳሰሱ የሰዉነት ክፍሎችን ማዳረስ ይችላል፡፡ ማሽኑ ማጠብ ብቻ ሳይሆን ማድረቅም የሚያስችል አማራጭ አለዉ፡፡
👉እ.ኤ.አ በ1970 በሳንዮ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አምራች ኩባንያ ተሰርቶ ለዕይታ የቀረበዉን አልትራሶኒክ የተባለ መታጠቢያ እንደ መነሻ መጠቀማቸዉን ተመራማሪዎቹ ገልጸዋል፡፡
👉ዘ ፊዩቸር ሂዩማን ዎሺንግ ማሽን በቅርቡ በጃፓን ኦሳካ በሚዘጋጀዉ ኤክስፖ ላይ ቀርቦ ሙከራ ይደረግበታል ተብሏል፡፡
〰〰

@ETHIO_Tech3
@ETHIO_Tech3