➡️የአለማችን ግዙፉን Online Marketing (𝙰𝚖𝚊𝚣𝚘𝚗✔️) መስራች እና ባለቤት የሆነው በተጨማሪም የአለማችን 3ተኛው ባለሀብት Jeff Bezos በአንድ ወቅት “ትልቅ ነገር ለመስራት አስቡ እና አሁኑ ጀምሩ። ያሰባቹት ትልቅ ነገር ባይሳካ እንኳን ትንሿ ነገር ትሳካለች። ትንሽ ነገር አስባቹ መስራት ከጀመራቹ ደግሞ ያሰባቹት ትንሽ ነገር ባይሳካ ዜሮ፣ ባዶ ትቀራላቹ። ስለዚህ ከባዶ ነገር ትንሽ ነገር ትጠቅማለች”
𝐉𝐞𝐟𝐟 𝐁𝐞𝐳𝐨𝐬 🔥
መልካም ዕለተ ሰንበት🙏
𝐉𝐞𝐟𝐟 𝐁𝐞𝐳𝐨𝐬 🔥
መልካም ዕለተ ሰንበት🙏
@ETHIO_Tech3
@ETHIO_Tech3