CryptoTalk-ET 🇪🇹 dan repost
🔖በመሠውር™ ክፍል አምስት ሳምንቱ በክሪፕቶ ዓለም እንዴት እንዳለፈ በተወሰነ መልኩ ለመመልከት ከሞከርን በኋላ ቃል በገባነው መሠረት ብዙዎቻችሁ ስትጠብቁት የነበረውን የETN🪙 ኤርድሮፕ በሰፊው እና በጠለቀ መልኩ ለመዳሰስ የምንሞክር ይሆናል።
የግርጌ ማስታወሻ: የአንድ ETN ዋጋ 0.35 የኢትዮጵያ ሳንቲም እንደሆነ ስኖቶቻችሁ ታውቃላችሁ?!
3:15 ላይ ትዊተር ላይ እንገናኝ።🙏✌️
https://x.com/CryptotalkET
የግርጌ ማስታወሻ: የአንድ ETN ዋጋ 0.35 የኢትዮጵያ ሳንቲም እንደሆነ ስኖቶቻችሁ ታውቃላችሁ?!
3:15 ላይ ትዊተር ላይ እንገናኝ።🙏✌️
https://x.com/CryptotalkET