🏫CTE™ Blockchain Academy [🇪🇹] dan repost
እነዚህ ሰዎችማ የክሪፕቶ ስፔሱ እንዲያብብ ሳይሆን እንዲቀበር ሳይሆን አይቀርም አላማቸው። የትራም ሚስት እና ነገ የአሜሪካ ቀዳማዊት እመቤት የምትሆነው
@ MELANIATRUMP
ም የራሷን ሜም ኮይን ላውንች አስደርጋለች። እባካችሁ በተለይ በክሪፕቶ አለም አዲስ የሆናችሁ ቤተሰቦች ከመሰል ኢንቨስትመንቶች ራሳችሁን ትጠብቁ ዘንድ ለማስታወስ እንወዳለን። ምንም እንኳን የማደግ እድሉ የሰፋ ቢሆንም ምንምጊዜም ቢሆን ቀድሞ የገባው ኢንቨስተር ብቻ ተጠቃሚ እንደሚሆንና ኮይኑም ጥቅም ላይ የሚያውለው ትግበራ[Utility] ስለሌለው በየትኛውም አጋጣሚ ሊወድቅ እደሚችል አስቀድማችሁ አውቃችሁ ግቡበት ለማለት ወደድን።🙏🏾✌🏾
https://fxtwitter.com/MELANIATRUMP/status/1881087523847593995