CryptoTalk-ET 🇪🇹 dan repost
በተለይ ከዚህ ወር የፆም ወቅት ጋር በተያያዘ በፊት የነበሩን የቀጥታ መድረክ ውይይቶችም ሆኑ ቶሎ ቶሎ የሚፖሰቱ ልጥፎች እንዳለመኖራቸው በተቻለኝ ያለኝ እድል ያለውን ሁነት ሳምንታዊ የሆነ ሪፖርት በማዘጋጀት የመረጃ ክፍተቶቻችሁን ይደፍንላችሁ ዘንድ በፅሁፍ መልክ ማቅረብ ነውና እነሆ ከዛሬ ጀምሮ በሳምንቱ መጨረሻ አጠቃላይ አበይት የሚባሉ ጉዳዮችን በሰብስታክ ዲጂታል ጋዜጣችን በኩል የማጋራችሁ ይሆናል። የዚህን ሳምንት አጠቃላይ የክሪፕቶ ሁነቶች በሚከተለው ሊንክ ማንበብ የምትችሉ ይሆናል። መልካም ጊዜ በያላችሁበት ተመኘሁ።
https://open.substack.com/pub/cryptotalkethiopia/p/b62?r=1wbm2u&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true
https://open.substack.com/pub/cryptotalkethiopia/p/b62?r=1wbm2u&utm_campaign=post&utm_medium=web&showWelcomeOnShare=true