✅️ከእለታት በአንዱ ጠዋት ከአንድ ትልቅ ዛፍ ላይ ከሚገኝ ጎጇቸው ላይ የሰፈሩ ወፎች ቁልቁል ወደ ታች እየተመለከቱ የተለያዩ እንስሳቶች ወዲህ ወዲያ ሲሉ ይታዘባሉ
⭐ከእነዚህ ወፎች አንድ ልቡ ያልቀዘቀዘ ወፍ "ለምንድነው ሁሉም እንስሳቶች የማይበሩት?" ሲል እናቱን ይጠይቃታል
"ምክንያቱም ወፎች አይደሉማ" ትመልሳለች" እናት መለሰች
"ነገር ግን አየር ላይ መብረር ድንቅ ነገር ነው" እየተኩራራ
⭐"ትልቅ ስትሆን ጉንዳኖች እንዴት ድንቅ እንደሆኑ: ንቦች እንዴት በትጋት እንደሚያስደምሙ: ሸረሪቶች እንዴት አስገራሚ እንደሆኑ: የጥንቸሎች አስደናቂ አኗኗር ትረዳለህ:: አፈጣጠራችን ይለያይ እንጂ ሁላችንም እኩል ነን"
✅️"እኛ ክንፍ ኖሮን: እነርሱ ደግሞ ክንፍ ሳይኖርቸው እንዴት እኩል እንሆናለን?"
"ምክንያቱም ህይወት የሚተረጎመው በክንፍ አይደለም"
"በክንፍ ነው እንጂ! ክንፍ የሌለው ምን አለኝ ይላል?"
እናት ፈገግ አለች!
✅️"እኔም ከተወሰኑ አመታት በፊት እንደ አንተ አለምን እና ሁሉንም ነገር በክንፍ የምመዝን ነበርኩኝ"
"አሁንስ?"
✅️"አሁንማ የሌሎች እንስሳትን ማንነት እና ልዩ አፈጣጠር ለመረዳት በክንፍ አልመዝንም:: የትኛውም እንስሳ ከክንፍ ውጪ ምን እንደሚመስል: ምን ማድረግ እንደሚችል እና ምን አይነት ውበት እንዳለው አይቼ እረዳለሁኝ"
✅️"ሌሎች እንስሳትን በክንፍ ብቻ መመዘን ስታቆም አለምን በተገቢው መልኩ ትረዳታለህ!"
❤️🙌🏼