በሃይማኖት ብሮድካስት አገልግሎት ለሥርጭት የሚቀርብ ማንኛውም ኘሮግራም ፡-
1. ሕገ መንግስቱን፣ የመገናኛ ብዙኃን አዋጁን እና ሌሎች የሀገሪቱን ሕጎች ማክበር ይኖርበታል፣
2. በኃይማኖቶች ተከታዮች መካከል የእርስ በእርስ ግጭት ማነሳሳት፣ የሌሎችን ሀይማኖታዊ አስተምሮ ወይም እምነት ተገቢ ባልሆነ ሁኔታ ማንኳስስ ወይም በሀይማኖቶች ተከታዮች መካከል አለመቻቻል እንዲፈጠር መቀሰቅስ፣ ወይም የሃይማኖት እኩልነትን መፃረር የለበትም፡፡
3. ማንኛውንም የሰው ዘርን፣ ቋንቋን፣ ብሔርን፣ ኃይማኖትን ወዘተ መሰረት በማድረግ የወንጀል ድርጊት እንዲፈጸም፣ ሰላምና ፀጥታ እንዲደፈርስ መቀስቀስ የለበትም።
4. ከማህበረሰቡ ባህልና ሥነ -ምግባር የተቃረነ፣ የማህበረሰቡን ጤና የሚጎዳ፣ማህበረሰቡን በሐሰት የሚያሳስት ይዘት ማሰራጨት የለበትም፡፡
በመገናኛ ብዙኃን እና በማስታወቂያ ይዘቶች ላይ የህግ ጥሰት፣ የሙያ ስነ-ምግባር ግድፈት፣ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሲመለከቱ በ9192 ነፃ የስልክ መስመር ደውለው ማሳወቅዎን አይርሱ፡፡
#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል
የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይጎብኙ፦
ድረ ገጽ
www.ema.gov.et
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/ethiopian.media.authority/
ኤክስ (X)
https://twitter.com/ethmediaauth?lang=en
ሊንክዲን
https://www.linkedin.com/in/ethiopian-media-authority-711169219?utm_source=share&utm_campaign=share_via&utm_content=profile&utm_medium=android_app
ዩቲዩብ
https://www.youtube.com/channel/UC43CTskC37Jr5Bk