ትላንት በአዲስ አበባ አንድ ሆስፒታል ውስጥ የሚሰሩ 22 የጤና ባለሞያዎች የኮሮና ቫይረስ ከተገኘበት ሰው ጋር ንክኪ አላችሁ በሚል ከስራ እና ከእንቅስቃሴ ታግደው በልየታ ቦታ ተቀምጠዋል።
ይህ የሆነበት ምክኒያት በድንገተኛ ክፍል እንኳን የሚሰሩ ባለሞያዎች ራሳቸውን የሚከላከሉበት መሣሪያዎች (Personal protective equipments) አቅርቦት እስከ አሁን ስለሌለ ነው።
በዚው ከቀጠልን ብዙ የጤና ባለሞያዎች ከስራቸው ይገለላሉ ፤ ሆስፒታሎች ስራ ያቆማሉ።
አሁንም የሚሰማ አካል ካለ ጨዋታው የጊዜ ነው። ሳይረፍድ ለጤና ባለሞያዎች አስፈላጊው የህክምና አቅርቦት ይደረግላቸው።
____________________________
በጣሊያን በርጋሞ ክልል ብቻ ከስድስት መቶ ሀኪሞች መቶ አስሩ በኮሮና ተይዘዋል።
ባለፈው ሳምንታት አንድ የ57 አመት ሀኪም ከተፈጠረው የእጅ ጓንት እጥረት የተነሳ ባዶ እጁን ለመስራት ተገዷል።
ይህ ሀኪም በአሁኑ ሰዓት በህይወት የለም።
ምንጭ : ዩሮ ኒውስ
~___________
ሼር ለማንኛውም አስተያየት @EthoBini_bot
👇👇👇👇
@EthioBini