4-3-3 Crypto


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


Cats ሊስት የሚደረጉበት exchangeኦች🤩

Bitget
Gate io
Bybit
Kucoin

በነዚህ exchangeኦች ሊስት የሚደረግ ይሆናል።

በቀጣይም በሌሎች ትላልቅ exchangeአኦች list ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።

ላልጀመራቹ ጀምሩ 🔻 t.me/catsgang_bot/join?startapp=12MjfCYIJ4sVEeulljRIu


4-3-3 website airdrops dan repost
🪂Main Types Of Crypto Airdrops.

➡️በጣም የተለመዱ የኤርድሮፕ አይነቶች


አዲስ የተጀመረውን የዌብሳይት ኤርድሮፕ ሙሉ አሰራር በ433 የዌብሳይት ኤርድሮፕ ቻናላችን ተለቋል

ያስጀመራቹ ኢቲሪየም እንዴት እንደምታገኙ በተጨማሪም እንዴት ታስክ እንደምትሰሩ ሙሉ መረጃ አስቀምጠንላቹሃል

መቀላቀል ለምትፈልጉ 👇👇

@Website_Airdrop_433
@Website_Airdrop_433

63.4k 0 70 165 219

BLUM Premarket

100K Points = 94$👀

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

73.6k 1 469 400 2.1k

Memefi ላይ ገብታቹ Spin አድርጉ ይሄ ምልክት ያደረኩበትን 16 ጊዜ ካገኛቹ የቀጣዩ ውድድር ላይ የምትሳተፉበት እድል ይሰጣቹሃል ከዛም በእጣው የናንተ ከደረሳቹ 98$ ከሚያወጣ ኢቲሪየም አንስቶ ከፍ ያለ ኢቲሪየም አሸናፊ ልትሆኑ ትችላላቹ ።

የቀጣዩ ውድድር ሊጠናቀቅ ከ24 ሰአት ያነሰ ጊዜ ነው የሚቀረው

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

75.3k 1 92 184 418

የፊታችን ኦክቶበር 12 በአለም አቀፍ ደረጃ የአስትሮኖሚ ቀን ተከብሮ ይውላል ። በዚህም የተነሳ የሜጀር ስታር የሊስት ቀን ምናልባትም October 12 ሊሆን ይችላል

ከዚህ ቀደም በአለም አቀፍ ደረጃ የውሻዎች ቀን የሚከበርበት ቀን August 26 ስለሆነ ዶግስ የዛ ቀን ሊስት ሊደረግ ይችላል ብለናቹ ባልነውም ቀን ሊስት ተደርጎ ነበር ። ሜጀር ስታርስ ?

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

78.7k 1 99 155 1.4k

🤑 ALL BLUM CODE

🤑•• Liquidity Pools Guide
Code: BLUMERSSS

🤑•• Navigating Crypto
Code: HEYBLUM

🤑•• How to Analyze Crypto?
Code: VALUE

🤑•• Forks Explained
Code: GO GET

🤑•• Secure your Crypto!
Code: BEST PROJECT EVER

•🤑• What are Telegram Mini Apps?
Code: CRYPTOBLUM

🤑•• Say No to Rug Pull!
Code: SUPERBLUM

🤑What Are AMMs?
Code: CRYPTOSMART

🤑•• $2.5+ DOGS Airdrop
Code: Happydogs
 
@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

79.1k 0 3.9k 50 389

CATS AND DOGS

ይህ airdrop Cats & dogs በጋራ ያስጀመሩት ሲሆን የተጀመረውም ከ 10 ቀናት በፊት ነው ነገር በሚያስገርም ሁኔታ በ 10 ቀን ውስጥ ብቻ ከ 6 ሚልየን በላይ Community ተከታይ ማግኘት ችለዋል 😳🔥

ስትገቡ ልክ እንደ ዶግስ እና ካትስ በቴሌግራም አካውንታችሁ እድሜ መሰረት point የሚሰጣችሁ ሲሆን በተጨማሪም ከ dogs ወይም Cats አንዱን እየመረጣችሁ በተሰበሰበው percent መሰረት በየ 8 ሰአቱ እየገባችሁ $FOOD claim ማድረግ ትችላላችሁ 🔥

ገና በ 10 ቀኑ 12 ሚልየን በላይ ተጫዋቾችን ያፈራ እጅግ ተስፋ የተጣለበት ኤርድሮፕ ነው

ለመጀመር :- @CATS_AND_DOGS

74k 0 305 492

ይቻላል እንዴ?

ከአንድ የ 4-3-3ክሪፕቶ ቻናል ተከታይ የተላከልኝ ነው።

79.4k 0 317 440 2.2k

HOT ከካቲዝን የሚበልጥ ኤርድሮፕ ነው ቻናላችን ላይ ግን በተደጋጋሚ ቢለቀቅም በተደጋጋሚ VC ተገብቶ ስለሱ ቢወራም ብዙዎቻቹ እየሰራቹት አይደለም

1 HOT ፕሪማርኬት ላይ 10$ ገደማ ነው ትኩረት ሰጥታቹ ስሩት

Storage ሲሞላ በየ 6 ሰአቱ እየገባቹ ክሌም ማድረግ ነው + Boost አድርጉ Hot ባገኛቹ ሰአት Storage የሚለው ውስጥ በመግባት Boost ማድረግ ትችላላቹ ።

በተጨማሪም ታስኮችን ስሩ ሰው ጋብዙ

ያልጀመራቹ መጀመር ለምትፈልጉ 👇👇

https://t.me/herewalletbot/app?startapp=26287562


በወርሃ ጥቅምት ሊስት የሚደረጉ ኤርድሮፖች

1. cats
2. major
3. tonstation
4. memefi
5. x empire
6. tapswap (not confirmed )

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

80.2k 0 601 281 791

#major_daily_combo (puzzle durov)

✅|| በቁጥሮችሁ መሰረት ቅደም ተከተል ስሩት።

✅|| በአንዴ 5000 star ይሰጣችኋል።

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

81.3k 0 690 72 281

ሜጀር በኮሚኒቲ ቻናላቸው ይፋ እንዳደረጉት ከሆነ ሊስት የሚደረግበትን ቀን October 1 ይፋ እንደሚያደርጉ ተናግረዋል።

አስቀድመው እንደተናገሩት በቦቱ አክቲቭ ያልሆኑ ተጠቃሚዎች የሰሩት ቶክን Burn እንደሚሆንም አክለዋል

Major መጠናቀቂያው በጣም የቀረበ ይመስላል።👋

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

79.8k 0 181 238 1k

Major Community dan repost
🤑 October will be sizzling hot — listing is coming

Hey Majors, the time for change is here! We told you to actively farm your Rating, right? We did. It’s not too late to start, but here’s the list of upcoming changes:

1. Task rewards are getting slashed by 50% ⭐️

2. Starting October 1st, mining will take a daily dip ⭐️

3. Inactive players’ ratings are going up in smoke ⭐️

4. Bots will getting busted 🤠

5. Stay away from the game too long, and your rating will go up in flames 📉


Long story short, the countdown to the listing kicks off on October 1st. So, get super active and crush those tasks daily to snag our future token! 🪙

63.5k 0 38 62 318

ትላንትና በ website ኤርድሮፕ መልቀቂያ ቻናላችን ላይ ስለዚህ ትሬድ አደራረግ ምን ያህል ትግስት አስፈላጊነት እንዳለው ፣ ሁሌ ትርፍ እንደሌለ ኪሳራም እንዳለ በተጨባጭ ማስረጃ ለቅንላችኋል በተጨማሪም እኛ ምናደርጋቸውን ትሬዶች እያሳየናችሁ ለናንተም ተሞክሮ የምናካፍል ይሆናል ያልተቀላቀላችሁ 👇👇

@Website_Airdrop_433
@Website_Airdrop_433

75.7k 0 34 88 193

ውድ የ 4-3-3 ቤተሰቦች ዛሬ ደግሞ ስለ ክሪፕቶ ትሬድ አመጣጥ ስለ ኮይኖች ትንሽ ለማስቃኘት እንሞክራለን ።

➩ አሁን ላይ የትኛው crypto ላይ invest ብናደርግ አሪፍ ነው?

Bitcoin

Market capitalization ( $1.295 trillion )

Ethereum ( ETH )

Market capitalization ( $321.886 billion )

➩ አሁን ላይ ያላቸው ዋጋ ?

➩ BITCOIN ( $66K )
➩ ETH ( $2600)

➩ አሪፍ እና ምሳሌ የሚሆኑ crypto currency ?

BTC & ETH

➩ በቀን በ ክሪፕቶ ከረንሲ ላይ 100$ ማግኘት ይቻላል ?

አዎ የሚቻል ነው ! ግን ምንም አይነት ግን there is no guarantee or specific technique

➩ የተረጋገጡ strategies እነማን ናቸው ?

Mining staking lending investing ይጠቀሳሉ

➩ Crypto currency መች ተመሰረተ ?

የተጀመረው በፈረንጆቹ 2009 ሲሆን የመጀመሪያውም crypto currency ቢት ኮይን ነው እስካሁን እንደሱ trade የተደረገም የለም

➩ bitcoin ማን ፈጠረው ?

መጠሪያቸው በ anonymous group ሲሆን ግን satoshi nakamoto ሚል መጠሪያ ይዘው ነበር ሚንቀሳቀሱት

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

77.8k 0 163 36 305


75.1k 0 10 100 394

Major total supply - 10B 🤩

75.7k 0 123 223 1.4k

X empire ሊጠናቀቅ 1 ቀን የቀረው?

ስንት ሰራቹ?

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

78.6k 0 214 902 1.1k

በ bitget deposit ለምታደርጉ ልጆች እንደተለመደው UID ግዴታ ስለሆነ በዚህ መልኩ ማግኘት ትችላላችሁ ❗️

እንዲሁም address ለማግኘት " add funds " የሚለውን ፊት ለፊት በመጫን " cats" ብላችሁ ሰርች ማድረግ ከዛ address copy አርጋችሁ መውሰድ ነው

⚠️ በ bitget ስንጠቀም ton network ቢሆንም memo የለውም ስለዚህ address ብቻ ውሰዱ

➡️ START
➡️ START

84.1k 0 394 450 449
20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.