4-3-3 Crypto


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


You're not eligible ከተባላችሁ ከሶስቱ አንዱን ቢያንስ አድርጉ

• OG Pass - 1 Ton ያስፈልጋል
• 1 Transaction
• 5 ሰው Invite ወይም 15 Task ስሩ ወይም 5 avatar upgrade አድርጉ

ከዛ Eligible መሆን ትችላላችሁ

በተጨማሪ Cat Bybit ላይ የለም እስካሁን Connect ለማድረግ ሌላ Exchange ተጠቀሙ

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

4.4k 0 23 130 51

#cats

✅|| cats ላይ ኤርድሮፕ የሚል ስትገቡ you're eligible የተባላችሁ እስኪ ኮሜንት መስጫ ቦታ አሳውቁን።

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

17.1k 0 30 847 283

CAPTCHA

Internet ላይ የተለያዩ ድረ-ገፆችን Search ስናደርግ are you human የሚል ጥያቄ ብዙ ጊዜ ያጋጥመናል።

Captcha ሲተነተን "Completely Automated Public Turing test to tell Computers and Humans Apar" የሚሉትን ቃላት የሚወክል ሲሆን ያንን ድረ ገፅ Search የሚያደርገው ሰው ነው ወይስ bot የሚለው የሚረጋገጥበት መንገድ ነው።
Captcha ለሰው ልጆች በቀላሉ solve የሚደረጉ ጥያቄዎች ሲኖራቸው ለአውቶሜትድ ቦቶች ግን እነዚህን ተግባራት ለማለፍ አስቸጋሪ ይሆንባቸዋል። እነዚህ አውቶማቲክ ቦቶች ወደ ድረ-ገፁ እንዳይገቡ የሚደረጉበት ምክንያት አካውንት create እንዳያደርጉ፣ አላስፈላጊ spam መልዕክቶች እንዳይልኩ፤ የማጭበርበር ግዢን እንዳይፈፅሙ ለመከላከል ነው።

በርካታ የcaptcha አይነቶች ሲኖሩ ከነዚህም መካከል፦
⚫Text-based captcha
⚫Image-based captcha
⚫Audio-based captcha
⚫Video-based captcha
⚫Math-based captcha
⚫Social Media Sign-In captcha
⚫Invisible captcha
⚫Honeypot captcha ይጠቀሳሉ።

የcaptcha አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ ድርጅቶች አሉ።
⚫reCAPTCHA (Google)
⚫Cloudflare
⚫hCaptcha
⚫Solve Media
⚫Geetest

I'm not robot የሚለውን right ማድረግ ታዋቂ እና ቀላል የcaptcha አሞላል መንገድ ሲሆን በ mouse እንቅስቃሴ እና በተለያዩ ነገሮች በመመርኮዝ human ወይም bot መሆኑን ይለያል።

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

23.6k 0 65 71 180

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሃምስተር ህዝቤ እንዲጫወት Sesson 2 ብለው አዘጋጅተው እንደነበር ትዝ ሲልህ .

ደፋር ናቸው እኮ የጀመረ አለ ግን?

23.8k 0 16 148 403

🚨COUB በአጭር ጊዜ 7 ሚሊየን ተተከታይ አፍርተዋል 🔥

በቅርብ እንደ Tiktok ቪዲዬ እየሰራችሁ ብር ምታገኙበት Mini App

🔥
ካልጀመራችሁ👇
https://t.me/coub/app?startapp=coub__marker_18446352


#circle በቻናላቻው

ለ30 ቀናት በተከታታይ ያለማቋረጥ በየቀኑ ታስኮች ለወሰዱ መጨረሻ ላይ ሰርፕራይዝ አለን ብሏል። እንዳያመልጣችሁ።

ያገኛችሁ spark ደግሞ ወደ circle ቀይሩት። አቀያየሩ ካልገባችሁ ቪድዮውን ተመልከቱ 👉 video

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

33.9k 0 144 85 202

አንዳንድ ሰዎች እንዴት ብንነግራችሁ እንደምትረዱ አላውቅም ብዙ ጊዜ ደጋግመን ተናግረናል ግሩፕ ውስጥ ሰዎችን ማጭበርበር የማይሰለቻቸው ብዙ ሌቦች አሉ!!!

Dogs not usdt ton እንገዛለን አንሸጣለን እያሉ እናንተም በእነሱ መጭበርበራችሁን አላቆማችሁም
ዛሬ ብቻ ተጨበረበርኩ ያለ 5 ሰው በውስጥ አውርቶኛል እኛ ደጋግመን ከመናገር እና የ25 አድሚን username ፖስት ከማድረግ ሌላ ምን እናድርግ? በደንብ check አድርጉ

ከአድሚን ውጪ ልኮ ተጭበረበርኩ ለሚል ሀላፊነት አንወስድም!!!

በስርዐቱ የሚሰማ ይስማ እኛ ጋርም መታችሁ አታለቃቅሱ😑

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433


ያላቹ 1 ቀን ነው ቶን ለማግኘት ሞክሩ

53.9k 0 77 340 260

X empire ላይ 0.5 ቶን Fee የኤርድሮፑን ቶክን ለመቀበል ግዴታ ነው የሚል መረጃ እየወጣ ይገኛል

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

58.3k 0 472 305 957

🪂🪂🪂🪂⭐️⭐️⭐️ 🎩

💎Ton fee must ነው !

61.2k 0 194 190 778

X EMPIRE ሊያበቃ

1ቀን ከ 20 ሰዓት ብቻ ይቀራል

60.8k 0 42 105 474

Cats ሊስት የሚደረጉበት exchangeኦች🤩

Bitget
Gate io
Bybit
Kucoin

በነዚህ exchangeኦች ሊስት የሚደረግ ይሆናል።

በቀጣይም በሌሎች ትላልቅ exchangeአኦች list ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።

ላልጀመራቹ ጀምሩ 🔻 t.me/catsgang_bot/join?startapp=12MjfCYIJ4sVEeulljRIu

63.2k 0 67 174 400

4-3-3 website airdrops dan repost
🪂Main Types Of Crypto Airdrops.

➡️በጣም የተለመዱ የኤርድሮፕ አይነቶች


አዲስ የተጀመረውን የዌብሳይት ኤርድሮፕ ሙሉ አሰራር በ433 የዌብሳይት ኤርድሮፕ ቻናላችን ተለቋል

ያስጀመራቹ ኢቲሪየም እንዴት እንደምታገኙ በተጨማሪም እንዴት ታስክ እንደምትሰሩ ሙሉ መረጃ አስቀምጠንላቹሃል

መቀላቀል ለምትፈልጉ 👇👇

@Website_Airdrop_433
@Website_Airdrop_433

83.5k 0 111 165 261

BLUM Premarket

100K Points = 94$👀

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

87.1k 1 549 411 2.3k

Memefi ላይ ገብታቹ Spin አድርጉ ይሄ ምልክት ያደረኩበትን 16 ጊዜ ካገኛቹ የቀጣዩ ውድድር ላይ የምትሳተፉበት እድል ይሰጣቹሃል ከዛም በእጣው የናንተ ከደረሳቹ 98$ ከሚያወጣ ኢቲሪየም አንስቶ ከፍ ያለ ኢቲሪየም አሸናፊ ልትሆኑ ትችላላቹ ።

የቀጣዩ ውድድር ሊጠናቀቅ ከ24 ሰአት ያነሰ ጊዜ ነው የሚቀረው

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

87.4k 1 112 193 471

የፊታችን ኦክቶበር 12 በአለም አቀፍ ደረጃ የአስትሮኖሚ ቀን ተከብሮ ይውላል ። በዚህም የተነሳ የሜጀር ስታር የሊስት ቀን ምናልባትም October 12 ሊሆን ይችላል

ከዚህ ቀደም በአለም አቀፍ ደረጃ የውሻዎች ቀን የሚከበርበት ቀን August 26 ስለሆነ ዶግስ የዛ ቀን ሊስት ሊደረግ ይችላል ብለናቹ ባልነውም ቀን ሊስት ተደርጎ ነበር ። ሜጀር ስታርስ ?

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

88.5k 1 113 157 1.5k

🤑 ALL BLUM CODE

🤑•• Liquidity Pools Guide
Code: BLUMERSSS

🤑•• Navigating Crypto
Code: HEYBLUM

🤑•• How to Analyze Crypto?
Code: VALUE

🤑•• Forks Explained
Code: GO GET

🤑•• Secure your Crypto!
Code: BEST PROJECT EVER

•🤑• What are Telegram Mini Apps?
Code: CRYPTOBLUM

🤑•• Say No to Rug Pull!
Code: SUPERBLUM

🤑What Are AMMs?
Code: CRYPTOSMART

🤑•• $2.5+ DOGS Airdrop
Code: Happydogs
 
@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

88.8k 0 4.4k 52 419

CATS AND DOGS

ይህ airdrop Cats & dogs በጋራ ያስጀመሩት ሲሆን የተጀመረውም ከ 10 ቀናት በፊት ነው ነገር በሚያስገርም ሁኔታ በ 10 ቀን ውስጥ ብቻ ከ 6 ሚልየን በላይ Community ተከታይ ማግኘት ችለዋል 😳🔥

ስትገቡ ልክ እንደ ዶግስ እና ካትስ በቴሌግራም አካውንታችሁ እድሜ መሰረት point የሚሰጣችሁ ሲሆን በተጨማሪም ከ dogs ወይም Cats አንዱን እየመረጣችሁ በተሰበሰበው percent መሰረት በየ 8 ሰአቱ እየገባችሁ $FOOD claim ማድረግ ትችላላችሁ 🔥

ገና በ 10 ቀኑ 12 ሚልየን በላይ ተጫዋቾችን ያፈራ እጅግ ተስፋ የተጣለበት ኤርድሮፕ ነው

ለመጀመር :- @CATS_AND_DOGS


ይቻላል እንዴ?

ከአንድ የ 4-3-3ክሪፕቶ ቻናል ተከታይ የተላከልኝ ነው።

87.6k 0 341 442 2.3k
20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.